"ሻዕቢያ ቀይ መስመር ጥሷል❗️ Game over ሻዕቢያ" እያለ ነው ብልጽጌ | 'የአማራ ቀይ ባህር አራት ኪሎ ነው!' የምትለውን አነጋገር የፋኖን ድጋፍ እንደማይገኝ ታመላክት ይሆን?
የአማራ ቀይ ባህር አራት ኪሎ ነው
የምትለውን አነጋገር አልወደዳትም። ፋኖ አሁንስ ኢሳያስና አቢይ ቢፋለሙ፤ ተመካች ሆኖ አቅሙን ይገነባል ወይስ . . . .
Last edited by sarcasm on 18 Nov 2024, 15:20, edited 1 time in total.