Re: Let America Pray Again!
ደራሲ በዓሉ ግርማ (ነፍስ ይማር) ትግራይን በጎበኘበት ወቅት የዘቀጠ አሰተሳሰብ አእምሮ ያላቸው እና በበታችነት ስሜት ተገፋፍተው ነግቶ እስኪመሽ ሲዋሹ የሚውሉ እና የሚያድሩ ሰዎችን ባሕርይ በጥልቀት ካጤነ በኋላ በክልሉ የታዘበውንና የተገነዘበውን ለአንባቢዎቹ በዚህ መልኩ አስነብቧል።




-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Let America Pray Again!
Axumezena,
welcome back after undergoing a spiritual renewal and calling for "pray again".
Anyhow I pointed out that the democrats lost the 2024 election due to their unconditional submission to the fate of the aggressive cultural onslaught on humanity in the name of "LBGQ*" and this has fired back, which is also one of the main reasons according to Fareed Zakaria's analysis of why they lost.
We can now safely say the American society is undergoing a true "clash of civilization", watching from a distance of my vintage.
Re: Let America Pray Again!
አይተ ብቅ ጥልቅ - ዋሾ ነህ፣ ሳትሰነብት ተመልሰህ ትመጣለህ ብዬ ነበር እኮ።
የሚያስቀው ደግሞ ድልብ ትራምፕ ክርስትናን ያጠናክራል፤ እንደገናም ይወለዳል ብለህ የተረፈችውን እንጥፍጣፊ ወያኔነትክን አሟጠህ ከተፍ ማለትህ ነው። መንግስት መብትን ይከላከላል ወይንም ያስከብራል እንጂ ሃይማኖትን ሊሰብክ አይችልም። ትራምፕም የተፃፈው እንዲፈፀም፣ መፅሐፉን እያሳየህ የተረፈችውን ደረቅ ጥሮሾህን እንክት አድርጎ ይበላብሃል።
ማቴዎስ ፪፬፥፲
በዚያን ጊዜ ብዙዎች ይሰናከላሉ፤ እርስ በርስ አሳልፈው ይሰጣጣሉ፤ ይጠላላሉም።
የሚያስቀው ደግሞ ድልብ ትራምፕ ክርስትናን ያጠናክራል፤ እንደገናም ይወለዳል ብለህ የተረፈችውን እንጥፍጣፊ ወያኔነትክን አሟጠህ ከተፍ ማለትህ ነው። መንግስት መብትን ይከላከላል ወይንም ያስከብራል እንጂ ሃይማኖትን ሊሰብክ አይችልም። ትራምፕም የተፃፈው እንዲፈፀም፣ መፅሐፉን እያሳየህ የተረፈችውን ደረቅ ጥሮሾህን እንክት አድርጎ ይበላብሃል።
ማቴዎስ ፪፬፥፲
በዚያን ጊዜ ብዙዎች ይሰናከላሉ፤ እርስ በርስ አሳልፈው ይሰጣጣሉ፤ ይጠላላሉም።
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10461
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: Let America Pray Again!
Is Aximezana DDT Weyane living in Oromiya? Do you even know about Christianity? You are a communist Tplf/Olf, you have forgone Christianity 60 years now. You have turned Tigray godless society by forcing them to follow your communist manifesto. That is why it is ok to rape to kill for you.