Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 6847
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

በኢትዮጵያ እዴሳ ዘመን ቆንቆ/ቋንቋ የሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ ሽንፍላ ማጠብያ ነዉ።

Post by Naga Tuma » 06 Nov 2024, 17:29

እኔ የሳይንስ ኣድናቂ ነኝ። ያ ሳይንቲስት ካደረገ ሳይንቲስት ነኝ።

ለረጅም ግዜ ጆርናሎች ወይም የሳይንስ መጽሔቶችን ሳነብ አመል ሆኖብኝ የኢትዮጵያዊያንን ስም ዉስጡ እፈልግ ነበር። ብዙ ግዜ ያልቀናኝ ፍለጋ ነበር።

ስለ ፖለትካ አስተያየት ያገኘሁኝ ፖለትካዉ ወደ እኔ መጥቶ እንጂ እኔ ለፖለትካ ዝንባሌ ኖሮኝ ወደ ፖለትካ ሄጄ ኣይዴለም።

ለኢትዮጵያን ኣንድ ክፍለ ሃገር ነፃነት ስሉ የኖሩት ተደራጅተዉ ወደ መሃል ሃገር ማቅናታቸዉን ስሰማ ነዉ በወጣትነቴ እንዴ ማለት የጀመርኩኝ።

ከዓመታት በፊት የኢትዮጵያ ህዳሴ ያስባለኝ መሠረቱ ያኔ እንዴ ያልኩኝ ነዉ። ለዓመታት ብዙ ነገሮችን ኣስተዉዬ ነዉ በሳይንሳዊ መንገድ ያልኩኝ።

በማዉቃቸዉ ሶስት ቋንቋዎች የተለያዩ ቃላትን ማስተዋል እና ማጥናት ተጨምረዉ ነዉ እዴሳ የሆነልኝ፣ ህዳሴን ያበራልኝ። እዚህ ፎረም ላይ መሳተፍ ሳልጀምር ነበር።

እኔ ያስተዋልኩትን ያስተዋሉትን ኢትዮጵያዊያንን ስፈልግ ሰነበትኩኝ። በኣጋጣሚ ነዉ የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህንን ስራዎች መስማት የጀመርኩኝ። ሰንብቼ ለካ ኣንተ ነህ የሚለዉን ስንኙን ስሰማ ተደነኩኝ። ለካ ያስተዋለ ነበር ኣስብሎኝ።

እዚህ ፎረም ላይ ከሌሎች የተሻለ ጥልቅ ዕዉቀት ያላቸዉ የመሰሉኝን ምን ያህል እንዳስተዋሉ ለማስተዋል ሞከርኩኝ።

ከነዚህ ዉስጥ ሆረስ ኣንዱ ነበር። ቀላል ጥያቄዎችን መመለስ የሚሳነዉ መሆኑን ኣስተዉዬ ከማንም ያላነሰ የሃገር ፍቅር ያለዉ መሆኑን ልብ ብዬ፣ የምለፋ ነዉ ብዬ፣ በአካል ባላዉቀዉም በዕድሜ ታላቄ ነዉ ብዬ የማያዉቀዉን ልብ ብሎ ለኢትዮጵያ እዴሳ እንዲነቃ ለዓመታት በትዕግስት ስጠይቀዉ ኖርኩኝ።

ሌላ ለርንድ ፐርሰን ያስባለኝ ህማንቴስ ነበር። ለአጭር ጥያቄ አጭር እና ግልጽ መልስ መመለስ የማይቸገር ነበር።

ህማንቴስ እዚህ መድረክ ላይ መሳተፉን ቢቀጥል ሆረስን ይህን ኣስተዋልክ፣ ያን ኣስተዋልክ በማለት ኣልቸገርም ነበር።

የሆረስ ችግር ያላስተዋለዉ መኖሩን ከማያዉቅ ኣልፎ ኣላዋቂ ንፍጥ ለቅላቂ ሆኗል። ነገን እያጨማለቁ ዛሬ መልፋት መታረም ያለበት ጥፋት ነዉ።

ቆንቆ እና ቋንቋ ኣንድ ላይ ኣይተዉ እኔ ማን ነኝ ማለት የተሳናቸዉ ጨቅላዎች ሽንፍላ ይላሉ።

ማስተዋል እንዴት ይሳናቸዋል እያልኩ ስገረም ሰንብቼ ሰሞኑን ኣዲስ ግኝት ላይ ደረስኩኝ። ምናልባትም መገረሜ ለምክንያት ነዉ።

ኣዲሱ ግኝት ስለ የሰዉ ልጅ ቋንቋ አጀማማር ተጨማሪ ጽንሰ ሀሳብ የሚሆን ነዉ።

ኣንዳንድ የኦሮምኛ እና የአማርኛ ቃላትን ሳነጻጽር ልክ እንደ ፊደል አጀማመር የኦሮምኛ ቃል ቁስ ወይም ቁሶችን አመላካች ሲሆን የአማርኛ ቃል ጽንሰ ሀሳብ መሆኑን ነዉ።

ለምሳሌ ቆንቆ ማየት ወይም ማሳየት የምትችል የሰዉ አካል ነዉ። ቋንቋ ማለት ጽንሰ ሀሳብ ይሆናል።

ሌላ ምሳሌ ሰዴ ማሳየት የምትችል ቁሶች ናቸዉ። ዘዴ ጽንሰ ሀሳብ ይሆናል።

ሌሎች ምሳሌዎች በርካታ ናቸዉ።

ለዚህ ጥናት ዝንባሌ ያለዉ ተመራማሪ ካለ ይህን ግኝት በጥልቀት ኣጥንቶ በሳይንስ መፅሔት ማሳተም እንደሚችል እገምታለሁ።

እኔ ይህ ነዉ የእዴሳ ዩኒቨርዚቲ ኣስተማሪ እላላሁ። ለሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ የሰነበተን ሽንፍላ ኣጣቢ። በፈጣሪ ፈቃድ እርግማን ኣለን በመስማት ብቻ እንዴት ሳይሉ እኔ እኔ ኣይዴለሁም በማለት የተጀመረ።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6847
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: በኢትዮጵያ እዴሳ ዘመን ቆንቆ/ቋንቋ የሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ ሽንፍላ ማጠብያ ነዉ።

Post by Naga Tuma » 14 Nov 2024, 17:27

እኔ ስለማቀነቅነዉ የኢትዮጵያ እዴሳ ወይም ህዳሴ በቅርቡ ያስተዋልኩኝ ቀላል ምሳሌን ማስተዋል በቂ መነሻ ነዉ።

እዴሳን የምጠቀመዉም ያለምክንያት ኣይዴለም።

ከህዳሴ ይልቅ እዴሳ ጽንሰ ሀሳቡን ግልጽ ያደርገዋል። የንጋት ወገግታ ብርሃን ነዉ ማለት ይቻላል። ጨለማን ማለፍ ማለት ነዉ። የጨለማ ዘመናትን ማሳለፍ ማለት ነዉ። በእንግልዘኛ ዳርክ ኤጅ የሚባለዉ ዐይነት ማለፍ ማለት ነዉ።

ቀላሉ ምሳሌም ይሀዉ፥

ኩት (በኦሮምኛ)
ቁረጥ (ኩረት) (በአማርኛ፣ በትግርኛም ተመሳሳይ ቃል ቁርጺ ይመስለኛል)
ከት (cut) (በእንግልዘኛ)

ኢትዮጵያዊያን እና ስለኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ ኣጥኚዎች ይህን የቃላት መመሳሰል እንዴት ማብራራት እንደሚቻል በጥልቀት ያዉቃሉ?

የሆረስ እና የሰሚራ ለየብቻ ኣዙሪቶች ላልኩኝም ይህ ቀላል ምሳሌ ብቻ በቂ ማስረጃ ነዉ።

ኣንዱ ኣዙሪት ተበጥሶ ሌላዉ ሲቀና በቤተሰብ ዉስጥ ፉክክር ሳይሆን ትብብር ይቀድማል። ቤተሰብ ዉስጥ ትብብር ሲቀድም ጤናማ ፉክክር ይከተላል። ቤተሰብ ዉስጥ ፉክክር ሲቀድም ትብብር መንምኖ ወደ ቁልቁል መንገድ ይወስዳል።

Putting aside for a moment the sectarian politics in Ethiopia that both of you have evidently been involved in your entire adult lives, would both Horus and Semira dare to say what explains this very simple example?

I suspect neither of you would because it is likely to invalidate at a moment’s notice what you have been teaching as literate Ethiopians about Ethiopia’s age old history.

I do not know who each of you is as a person. However, I have literally been babysitting for a longtime on this forum your lapses about this particular but very important topic. You continue to wallow in it.

Prove me wrong by explaining what gives about this very simple observation.
Last edited by Naga Tuma on 14 Nov 2024, 17:47, edited 1 time in total.

Odie
Member+
Posts: 6182
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: በኢትዮጵያ እዴሳ ዘመን ቆንቆ/ቋንቋ የሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ ሽንፍላ ማጠብያ ነዉ።

Post by Odie » 14 Nov 2024, 17:43

From the confused encyclopedia of Naga Tuma son of Waqefeta :mrgreen:

Naga Tuma
Member+
Posts: 6847
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: በኢትዮጵያ እዴሳ ዘመን ቆንቆ/ቋንቋ የሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ ሽንፍላ ማጠብያ ነዉ።

Post by Naga Tuma » 14 Nov 2024, 19:16

Odie wrote:
14 Nov 2024, 17:43
From the confused encyclopedia of Naga Tuma son of Waqefeta :mrgreen:
Did you respond on behalf of Horus? Or on behalf of Semira? Or as a neutral reader and observer?

Let me assume for a moment that you responded as a neutral reader and observer.

The confused can get enlightened by asking simple questions. Do you mind enlightening me by answering the simple question above as well as the following simple questions and explaining whose confusion is terminal?

የመለኮት መቅናት ከተሰቀለዉ ሳይሆን ቃሉን ሰማሁ ካለዉ ለምን ኣልጀመረም?

የዌ እና ዋቃ ያሉት ምን እያሉ ነዉ እስከዚህ ዘመን የሰነበቱት?

መልሶቹን ለማወቅ ቴስታመንት ፎር ኤተርኒቲ ደርሶ እስከምያስተምርህ ድረስ ነዉ የምትጠብቀዉ?

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: በኢትዮጵያ እዴሳ ዘመን ቆንቆ/ቋንቋ የሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ ሽንፍላ ማጠብያ ነዉ።

Post by Union » 14 Nov 2024, 19:27

You stupi'd cadre, what's fuc'k are you talking about? :lol: :lol: :lol: :lol:

የበታችነት ስሜት የሚያሰቃይህ ፍጡር :lol:

Odie
Member+
Posts: 6182
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: በኢትዮጵያ እዴሳ ዘመን ቆንቆ/ቋንቋ የሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ ሽንፍላ ማጠብያ ነዉ።

Post by Odie » 14 Nov 2024, 21:57

I have never met a sensible Oromo except the late genius Getachew Boledia, who I think was a gudifecha man of other Ethnics in the now Wollega.

I am still trying to find a reasonable Oromo :lol: :lol:

Naga Tuma
Member+
Posts: 6847
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: በኢትዮጵያ እዴሳ ዘመን ቆንቆ/ቋንቋ የሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ ሽንፍላ ማጠብያ ነዉ።

Post by Naga Tuma » 15 Nov 2024, 15:20

union wrote:
14 Nov 2024, 19:27
You stupi'd cadre, what's fuc'k are you talking about? :lol: :lol: :lol: :lol:

የበታችነት ስሜት የሚያሰቃይህ ፍጡር :lol:
አሽሙር ኣላዉቅም ብለህ የት ነዉ የተማርከዉ? የትኛዉ ስትዘልፈዉ የኖርከዉ ደብተራ ነዉ ያስተማረህ?

Were you not a cadre when you told አመርቲ to put down አመርቲ?

You thought that was እዴሳ, which is its polar opposite. Your Retardom was that simple to see.

I am not a backstabber who pushes a cadre to the surface. I tell the cadre right in his face.

Did it make you jump high and help you pick up the አመርቲ you threw away a long time ago and say my አመርቲ now?

Post Reply