Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12901
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ፕሮፌሰሩ ደገሙት?

Post by DefendTheTruth » 14 Nov 2024, 17:54

ግልፅ አይደለም ለእኔ።

የኢትዮጵያ ጉዳይ ከሆነ፣ ጉዳዩ የምመለከተቸዉን በአንድ ላይ ማምጣት አስፈላጊ ይመስለኛል።

የግል ወይም የተወሰነ ቡድን ጉዳይ ከሆነ ደግሞ፣ ጉዳዩን ከኢትዮጵያ ስም ጋር ሳያገናኙ መጨረስ ተገቢ ይመስለኛል።

ፕሮፌሰሩ ስለ የኢትዮጵያ ችግር እያወሩ፣ እሳቸዉ በጣት ቆጥሮ ስብሰባ ማካሄድ፣ ትክክል አይመስለኝም።

ጉዳዩ ሁላችንንም ይመለከተናል፣ አይደለም ፕሮፌሰር ይሳቅ?

ስብሰባዉ ይቀጥላል ብሎናል፣ መጨረሻዉ ምን ላይ ነዉ? የሽግግር መንግስት? ግቡንስ ለምን በግልጽ ማስቀመጥ አልፈልጉም?