Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17004
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!

Post by Selam/ » 18 Sep 2022, 13:36

Agreed 100%.

Don’t let woyane serpents, OLF thugs, shabiya narcissist or Amhara extremists rub off their hatred on you. Because they are doing that as we speak. My criticism of you has precisely something to do with that tendency. A person of your experience & caliber shouldn’t collectively bash any tribe. I am also critical of your expectation that people should be either supporter or hater of the current government. Aside from that, I respect your opinions & have a high regard for you unlike the 95% morons on this forum.
Cheers!

Horus wrote:
18 Sep 2022, 13:07
አበረ፣
እዚህ ፎረም ላይ እፍኝ የማይሞሉ ሰዎች ለምን እንደ ሚያዋክቡኝ ለምን መሰለህ? እኔ እስከ ገባኝ ድረስ። ሰውዬው ወያኔ ከሆነ ምንም ምርምር አያሻውም። እኔ ለ30 አመት በጻፍኩባቸው የብዕር ስሞች ሁሉ ወያኔን ቆሻሻ ስርዓት ስለው ነው የኖርኩት ። በውል እንተዋወቃለን ። ይህ ብቻ አይደለም ብርሃኑ ነጋን በጠሉበት እኔንም ይጠሉኛል ። ሌላው ግን የምር ጉራጌና ኤርትራ የሆነ ት ስ ስ ር አላቸው ብለው የሚያምኑ መሃይም ወያኔዎች አሉ። ልብ በል ትህነግ በኦፊሴል ጉራጌ ግልገል ነፍጠኛ ብሎ የፈረጀው ሕዝብ ነው ።

አሁን የሚያዋክቡኝ የኦነኛ መሰል ተረኛ ኦሮሞች ከሆኑ ጥላቻቸው ሁለት ምንጭ አለው ። አንዱ ከላይ ያለው ጉራጌና አማራን ነፍጠኛ የሚለው የተገንጣይ እበቶች ሎጂክ ሲሆን፤ ሁለተኛው በኦሮሞቹ ህሳቤ ጉራጌ የኦሮሞ ናቹራል አላይ መሆን አለበት የሚል የሰልቃጭንት ሎጂክ ይመስለኛል። ያ ባይሆን ለምንድን ነው ኦሮሞ የሲዳሞን ክልልነት ስራዬ ብሎ ስያስፈጽም ጉራጌ መብቱ ለመንሳት ይህን ያክል ርቀት የሚሄደው ?

የሚያዋክቡኝ ያማራ አክራሪዎች ከሆኑ አንድም ብርሃኑ ነጋን የሚጠሉና ሌላም ሆረስ ያቢይ ደጋፊ ነው የሚሉ ናቸው። ሃቁ ግን ሆረስ እግጅ ነጻና ከፈጣሪ በታች አዛዥ የሌለው የምንም የማንም ተለጣፊና ጥገኛ ያለሆነ ፍጡር ነው ። ለዚህም ነው መንፈሴ ጋር ችግር ያላቸው!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40184
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!

Post by Horus » 18 Sep 2022, 13:58

ሰላም፣
እኔ የአቢይ ተቃዋሚ ስለሆንኩ ወያኔዎች የእኔ አክራሪ ደጋፊ አልሆኑም፣ ተሳስተሃል ። እኔ አቢይን የምቃወምበት ምክኛትና ወያኔዎች አቢይን እሚቃወሙበት ምክንያት በፍጹም አንድ አይደሉም፣ በፍጹም አይገናኙም።

እኔ አቢይን የምቃወመው በሁለት ምክኛቶች ነው ፤ አንዱ ኢትዮጵያን ከዳ ብዬ ነው ። አቢይ የጎሳ ስርዓት ቁንጮና አቀንቃኝ ሆኖ እስከ ቀጠለና አትዮጵያዊያን በወያኔ ባንዲራ ስር ታሪክና ማንነቷን ለማምከን እስከ ሰራ ወይም እስከ ተባበረ ድረስ ያቢይ ተቃዋሚ ነኝ ። ኢትዮጵያን ከጎሳ ቆሻሻ ፌዴሬሽን ነጻ አደርጋለሁ ያለ ቀን ደግፌዋለሁ! የኢትዮያ ሰንደቅ መያዝ ክልክል ነው ያለ ቀን ተቃውሜዋለሁ ።

ሁለተኛ ዛሬ ባለው ያገሪቱ ሕግና ሰርዓት መሰረት ለጎሳዎች ሁሉ የተሰጠው መብት ጉራጌ አይገባውም። ጉራጌ ከከተማ ከተማ እየተከራተተ መኖር እንጂ የራሴ የሚለው መሬትና ቤት አይገባውም ብሎ እጅግ እግጅ ግዙፍ የዘረኝንት፣ የእብሪተኘት፣ የጥጋበኝነት፣ የትምክትኘት ፣ ማንነቱን ያሳየኝ ቀን አምርሬ ተቃውሜዋለሁ! ይህን እብሪቱ እስካልለወጠ ድረስ በፍጹም ምሬት እሱን መቃወሜ ይቀጥላል ።

እኔ አለ ምክኛት ማንንም አልጠላም፣ ማንንም ጠላት አላደርግም! ጉራጌ ሙሉ ክቡር የኢትዮጵያ ዜጋ ነው! አለራሱ ፈቃድ ማንም ያሻውን የሚያዘው ሕዝብ አይደለም! በቃ !

Selam/
Senior Member
Posts: 17004
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!

Post by Selam/ » 18 Sep 2022, 15:33

Horus
Sleazy woyanes are of course cheering you up nonstop. Obviously, they will cheer up anyone that wishes Abiy’s demise & jeopardizes his ability to defeat them. Woyanes have publicly told us that their primary goal is to dismantle Ethiopia even if that would mean working with the devil. Therefore, they are Ethiopia’s #1 enemy & I strongly disagree with anyone that facilitates their strategies directly or indirectly. They have killed half of me & I don’t want them to come back & kill my other half.

Yes, several atrocities & crimes are being committed under the current administration & everyone on the chain of command is responsible for that. That means EZEMA, Berhanu Nega & all the business beneficiaries that you repeatedly mention aren’t immune from it either unless we selectively exclude them & recognize the absence of a cohesive chain of command. Obviously, each social group, each political entity & each faith organization have distinct agenda & expectations, compounding & multiplying the issues further & creating a space for woyanes to take advantage of.

I personally don’t think the flag question is that critical although I hate to see any pentagram on our national symbol & no one should be arrested or killed for carrying a flag of their choice. Being able to carry my flag in Gondar, Gojjam or Debre Birhan is to me a big achievement compared to the complete ban until 2019. But that’s just the first step. It’s inevitable that the satanic logo will eventually disappear. ግን ከእስር የተፈቱ ደንባራ የኦነግ ከብቶች ልቦና እስኪገዙ በብልጠት መታገስ እችላለሁ። ዕውር ነገ አይንህ ይበራል ቢሉት ዛሬን እንዴተወ አድሬ አለ አሉ።

I therefore find it strategically wrong to dismiss everything in Abiy’s government without having a plan B. Yes, let’s shove & pressure him for all the illegal actions. If he doesn’t change course, he will be voted out of office in the next election provided there is a better candidate. I have endured 50 years of Derg & TPLF crimes and atrocities and I wouldn’t mind waiting another 2 years. This is the grace period I gave PP.

Horus wrote:
18 Sep 2022, 13:58
ሰላም፣
እኔ የአቢይ ተቃዋሚ ስለሆንኩ ወያኔዎች የእኔ አክራሪ ደጋፊ አልሆኑም፣ ተሳስተሃል ። እኔ አቢይን የምቃወምበት ምክኛትና ወያኔዎች አቢይን እሚቃወሙበት ምክንያት በፍጹም አንድ አይደሉም፣ በፍጹም አይገናኙም።

እኔ አቢይን የምቃወመው በሁለት ምክኛቶች ነው ፤ አንዱ ኢትዮጵያን ከዳ ብዬ ነው ። አቢይ የጎሳ ስርዓት ቁንጮና አቀንቃኝ ሆኖ እስከ ቀጠለና አትዮጵያዊያን በወያኔ ባንዲራ ስር ታሪክና ማንነቷን ለማምከን እስከ ሰራ ወይም እስከ ተባበረ ድረስ ያቢይ ተቃዋሚ ነኝ ። ኢትዮጵያን ከጎሳ ቆሻሻ ፌዴሬሽን ነጻ አደርጋለሁ ያለ ቀን ደግፌዋለሁ! የኢትዮያ ሰንደቅ መያዝ ክልክል ነው ያለ ቀን ተቃውሜዋለሁ ።

ሁለተኛ ዛሬ ባለው ያገሪቱ ሕግና ሰርዓት መሰረት ለጎሳዎች ሁሉ የተሰጠው መብት ጉራጌ አይገባውም። ጉራጌ ከከተማ ከተማ እየተከራተተ መኖር እንጂ የራሴ የሚለው መሬትና ቤት አይገባውም ብሎ እጅግ እግጅ ግዙፍ የዘረኝንት፣ የእብሪተኘት፣ የጥጋበኝነት፣ የትምክትኘት ፣ ማንነቱን ያሳየኝ ቀን አምርሬ ተቃውሜዋለሁ! ይህን እብሪቱ እስካልለወጠ ድረስ በፍጹም ምሬት እሱን መቃወሜ ይቀጥላል ።

እኔ አለ ምክኛት ማንንም አልጠላም፣ ማንንም ጠላት አላደርግም! ጉራጌ ሙሉ ክቡር የኢትዮጵያ ዜጋ ነው! አለራሱ ፈቃድ ማንም ያሻውን የሚያዘው ሕዝብ አይደለም! በቃ !

Abere
Senior Member
Posts: 14835
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!

Post by Abere » 18 Sep 2022, 17:09

Once the PP-OLF gets the upper hand, just patriotic Fano are locked up in prison following last year short lived victory over TPLF, Amhara in these cities will not be allowed to wave true flag of the country. This is the truth. For instance, in the beginning Addis Ababa residents were waving the legal original flag of Ethiopia, but it did not last long. Abye's eye turned into reddish and banned them. The question is why would one bet on Abiy Ahmed, the chairperson of OLF-PP? Why should people be short sold for OLF? Simple one dislikes TPLF does not mean he/she has to stick with OLF-PP. Can not Ethiopia be better than these two thug? This being said, what the hell is command post doing in Gurage, why not it be taken to Wollega and serve as enforcement to save the lives of Amhara women and children who are killed everyday by OLF which armed itself using the victims tax payer money?
Selam/ wrote:
18 Sep 2022, 15:33
Being able to carry my flag in Gondar, Gojjam or Debre Birhan is to me a big achievement compared to the complete ban until 2019. But that’s just the first step. It’s inevitable that the satanic logo will eventually disappear.

Abere
Senior Member
Posts: 14835
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!

Post by Abere » 18 Sep 2022, 17:16

It is mind boggling that the lawless OLF-PP trying to restore law and order in one of the most lawful and duty minded people of Gurage by installing "Command post" aka OLF-ENDF thugs. :roll:

Selam/
Senior Member
Posts: 17004
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!

Post by Selam/ » 18 Sep 2022, 17:43

30 years ago, Woyane & shabiya thought Ethiopiawinet is destroyed and buried once & for all. Today, Ethiopian patriotism has risen from the ashes as never seen before. Most of the current patriotic advocates weren’t even born when national pride was widely practiced in the past. Likewise, TPLF, PP, OLF, etc, could put in place all kinds of stupid traps & try to kill Ethiopiawinet again. I promise you, it’s a futile attempt. Fano and the green-yellow-red flag are not going anywhere.

I don’t bet on Abiy or on any other individual but, given the existing conditions & lack of better alternative, I am in favor of sorting out political priorities rather than blindly dismiss everything. When I face unpleasant choices in life, I inclined toward the one that I know less about.

Abere wrote:
18 Sep 2022, 17:09
Once the PP-OLF gets the upper hand, just patriotic Fano are locked up in prison following last year short lived victory over TPLF, Amhara in these cities will not be allowed to wave true flag of the country. This is the truth. For instance, in the beginning Addis Ababa residents were waving the legal original flag of Ethiopia, but it did not last long. Abye's eye turned into reddish and banned them. The question is why would one bet on Abiy Ahmed, the chairperson of OLF-PP? Why should people be short sold for OLF? Simple one dislikes TPLF does not mean he/she has to stick with OLF-PP. Can not Ethiopia be better than these two thug? This being said, what the hell is command post doing in Gurage, why not it be taken to Wollega and serve as enforcement to save the lives of Amhara women and children who are killed everyday by OLF which armed itself using the victims tax payer money?
Selam/ wrote:
18 Sep 2022, 15:33
Being able to carry my flag in Gondar, Gojjam or Debre Birhan is to me a big achievement compared to the complete ban until 2019. But that’s just the first step. It’s inevitable that the satanic logo will eventually disappear.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!

Post by Union » 19 Sep 2022, 21:27

Sun is aka "ethiopia". He is Eritrean. He is trying to insult Ethiopia by using the lower case " e".

Horus wrote:
17 Sep 2022, 21:59
sun/ethiopian;

ይህ የጉራጌ ነገር ምን ያህል እንቅልፍ እንደ ነሳህ ይገባኛል!! ችግሩ አህያ ቀድሞስ አንጎል ቢኖረው መችህ አህያ ይባል ነበር ። አበሻ ግን ምን ይል መሰለህ? አሁን ምን ያደርጋል ፈሪ ማቀንቀኑ አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ!!! አንተ ሃሬ የዝንጀሮና አህያ ምስል ስትለጥፍ ታሪክ ግን ወደፊት እየገሰገሰ ነው ። ማፈሪያ !!!

ጉራጌ በሊስትሮነት ጀምሮ ፎቅ በመስራት ያበቃል !! ይህም ያው ነው! ጉራጌ ላይጨርስ አይጀምርም!!

sun የምትባል ቦዘኔ አንተ የዝንጀሮ ምስል ስትለጥፍ ጉራጌ ጉዞውን ይቀጥላል

ኢትዮጵያ በሚባል አገር፣ 120 ሚሊዮን ሕዝብ በታጨቀበት ኢትዮጵያ 3 የመጨረሻ ከፍተኛ ባለሃብት ኢንዱስትሪያሊስቶች አሉ ። አንደኛው መሃምድ አላሙዲን ይባላል። እሱ እስር ቤት ተቅምጦ የእሱን ቢዝነስ ኢምፓየር ማኔጅ የሚያደርግለት ጉራጌ ነው !!

ከአላሙዲን ቀጥሎ ያለው ሰማይ ጠቀስ ባለሃብትና ኢንዱስትሪያሊስት ሳሙ ኤልታፈሰ የተባለ ጉራጌ ነው!! መስቲካ ይሸጥ ነበር ።

ሶስተኛ ሰማይ ጠቀስ ባለሃብይ ኢንዱስትሪያሊስት ኢዮብ ማሞ የተባለ ጉራጌ ነው ። አባቱ ሊስትሮ ነበር !

እንዳንተ ያለ አህያ ግ ን ያህያ ምስል ሲለጥፍ ጥርሱ ይወልቃል !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40184
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!

Post by Horus » 19 Sep 2022, 22:00

ሰላም/
ሁለት ነገሮች መገንዘብ አለብህ ። አንዱ፣ አቢይ መግዛት የሚያቅተው፣ መምራት የሚያቅተው ከሆነ ወይም ከስልጣን ከተወገደ ወይም ስልጣን ከተወ ሁሉም የራሱ ጥፋት እንደ ሆነና እንደ ሚሆን መቀበል አለብህ ። አቢይ የኢትዮጵያዊያንን ፍላጎት አቀናብሮ ሊመራ እንጂ የራሱን ፍላጎት በሃይል በህዝቡና አገሪቱ ላይ ሊጭን የመጣ ክርስቶስ አይደለም ። ሕዝቡ በቃ ሲል መጀምሪያ መግዛት ያቅተዋል፣ ቀትሎ ይወርዳል ። ስለዚህ አንድ የተበላሸና መርዛማ ችግኝ ተክለህ እስቲ ዛፍ እስከ ሚሆን እየጠብቀው የሚለው አንድ ጭፍን ደጋፊ ሌላም ጂል መሆን ነው። ጥያቄው አቢይ ምን ይፈልጋል? አቢይ ምን ያስባል አይደለም! አቢይ ሕዝቡን ያዳምጣል ወይ የሚለው ነው!

ሁለተናው ነገር ሕዝብ እንደ እኔና አንተ ምሁራዊ መጫወቻ ግዜ የለውም ለፖለቲካ ። አንድ ትልቅ ስህተትህና ለምን ያቢይ አማካሪ መሆን እንደ ሌልብህ ልንገርህ! ባንዲራ አትያዙ የሚለው ከስራ አጥነት ዋጋ መወደድ ሁሉ የላቀ ቫልዩ ነው ። የሕዝቦች ማንነት መገለጫና የክብራችቸው ምንጭ ነው! ያ ነው ግዙፍ ስህተት እንጂ ያለም ኢኮኖሚ ተቃውሶ ዋጋ ስለተወደደ የአቢይ ቀጥታ ጥፋት አይሆንም ። ባንዲራ አትያዝ በቀጥታ አቢይ እግር ላይ የሚወድቅ የፖለቲካ ደደብነት ነው። አቢይ ምን አይነት ኢትዮጵያዊ እንደ ሆነ ሕዝብ ሁሉ የለካበት ስህተቱ ነው ።

ስለሆነም ሕዝብ ከወሰነ የኔና አንተ ውይይት ከንቱ ነው ። በጉራጌ ያደረገውም ተመሳሳይ ነው ። ጉራጌን እንዲህ ያበገነው ስለክክልነት የሚደረገው የጨረባ ተዝካር አይደለም ። በጉራጌ ሕዝብ ከፈጣሪ ቀጥሎ የሚከበሩትን ያገር ሽማግሌዎች በቆሻሻ ካድሬ ልዩ ሃይል በጉልበት ከራሳቸው የግል የጉራጌ አዳራሽ አባረረ ። እመነኝ ይህ በዚህ ከቀጠለ ብልጽኛ የሚባል በጉራጌ ምድር እንደ ማይኖር!

ስለዚህ ይህን መሰል የእብሪትና የነነነት ችግኝ እስከ ዛፍ እስከሚሆን አይጠበቅም ። ከወዲሁ ዉሃ ይከለከላል! ደርቆ እንዲሞት ማለት ነው! ምርጫው ያቢይ ነው! በቃ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17004
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!

Post by Selam/ » 19 Sep 2022, 22:21

“ስለሆነም ሕዝብ ከወሰነ የኔና አንተ ውይይት ከንቱ ነው”

That’s what I have been saying all along. Let’s not pretend to know & represent 120million “people” while living 7000 miles away. Whoever says መላው ኢትዮዽያ is dishonest whether the phrase is used in favor or against the PM. If Ethiopians disprove Abiy’s administration & want to remove him from office, they can do so easily even if he grows as large as a forest, let alone a tree.

Horus wrote:
19 Sep 2022, 22:00
ሰላም/
ሁለት ነገሮች መገንዘብ አለብህ ። አንዱ፣ አቢይ መግዛት የሚያቅተው፣ መምራት የሚያቅተው ከሆነ ወይም ከስልጣን ከተወገደ ወይም ስልጣን ከተወ ሁሉም የራሱ ጥፋት እንደ ሆነና እንደ ሚሆን መቀበል አለብህ ። አቢይ የኢትዮጵያዊያንን ፍላጎት አቀናብሮ ሊመራ እንጂ የራሱን ፍላጎት በሃይል በህዝቡና አገሪቱ ላይ ሊጭን የመጣ ክርስቶስ አይደለም ። ሕዝቡ በቃ ሲል መጀምሪያ መግዛት ያቅተዋል፣ ቀትሎ ይወርዳል ። ስለዚህ አንድ የተበላሸና መርዛማ ችግኝ ተክለህ እስቲ ዛፍ እስከ ሚሆን እየጠብቀው የሚለው አንድ ጭፍን ደጋፊ ሌላም ጂል መሆን ነው። ጥያቄው አቢይ ምን ይፈልጋል? አቢይ ምን ያስባል አይደለም! አቢይ ሕዝቡን ያዳምጣል ወይ የሚለው ነው!

ሁለተናው ነገር ሕዝብ እንደ እኔና አንተ ምሁራዊ መጫወቻ ግዜ የለውም ለፖለቲካ ። አንድ ትልቅ ስህተትህና ለምን ያቢይ አማካሪ መሆን እንደ ሌልብህ ልንገርህ! ባንዲራ አትያዙ የሚለው ከስራ አጥነት ዋጋ መወደድ ሁሉ የላቀ ቫልዩ ነው ። የሕዝቦች ማንነት መገለጫና የክብራችቸው ምንጭ ነው! ያ ነው ግዙፍ ስህተት እንጂ ያለም ኢኮኖሚ ተቃውሶ ዋጋ ስለተወደደ የአቢይ ቀጥታ ጥፋት አይሆንም ። ባንዲራ አትያዝ በቀጥታ አቢይ እግር ላይ የሚወድቅ የፖለቲካ ደደብነት ነው። አቢይ ምን አይነት ኢትዮጵያዊ እንደ ሆነ ሕዝብ ሁሉ የለካበት ስህተቱ ነው ።

ስለሆነም ሕዝብ ከወሰነ የኔና አንተ ውይይት ከንቱ ነው ። በጉራጌ ያደረገውም ተመሳሳይ ነው ። ጉራጌን እንዲህ ያበገነው ስለክክልነት የሚደረገው የጨረባ ተዝካር አይደለም ። በጉራጌ ሕዝብ ከፈጣሪ ቀጥሎ የሚከበሩትን ያገር ሽማግሌዎች በቆሻሻ ካድሬ ልዩ ሃይል በጉልበት ከራሳቸው የግል የጉራጌ አዳራሽ አባረረ ። እመነኝ ይህ በዚህ ከቀጠለ ብልጽኛ የሚባል በጉራጌ ምድር እንደ ማይኖር!

ስለዚህ ይህን መሰል የእብሪትና የነነነት ችግኝ እስከ ዛፍ እስከሚሆን አይጠበቅም ። ከወዲሁ ዉሃ ይከለከላል! ደርቆ እንዲሞት ማለት ነው! ምርጫው ያቢይ ነው! በቃ!

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 7625
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: የጉራጌን ራስ ገዝነት ጥያቄ በኮማንድ ፖስት ማምከን ዘበት ነው!

Post by AbyssiniaLady » 09 Sep 2024, 15:18

Here are few reasons why the dirty pickpocket low IQ Gurage listros cannot and will never have a kilil of their own.

  • Gurage listro is an ethnic minority in serengeti wild animals park also known as war-torn landlocked Ethiopia.
  • Gurage listros are the poorest of the poor in war-torn landlocked Ethiopia.
  • The tiny Gurage listro zone is a territorial dispute between Gurage listros and Gallas and even between the so called Gurage listros
  • They have never ruled themselves because practically there was and still is no such thing as "Gurage" ethnic group.

More importantly, they are uneducated primitive thieves, these are just a few reasons.

Unresolved deadly inter-ethnic conflicts in central war-torn Ethiopia.

Post Reply