Re: Abiy's dismal records
አብይ አህመድ
መጀመሪያ አስደነገጠኝ
ቀጥሎ አናደደኝ
ከዛም አሳቀኝ
አሁን አሁን ግን አሳዘነኝ
ሰውየው ለቋል ... አሁን ካለቀቀ ድሮ ለቆ ነበር ማለት ነው
ያላወቅንለት ተመልካቾቹ እኞች ነበር::
ኢትዬጵያ መሪ አይወጣላትም::
መጀመሪያ አስደነገጠኝ
ቀጥሎ አናደደኝ
ከዛም አሳቀኝ
አሁን አሁን ግን አሳዘነኝ
ሰውየው ለቋል ... አሁን ካለቀቀ ድሮ ለቆ ነበር ማለት ነው
ያላወቅንለት ተመልካቾቹ እኞች ነበር::
ኢትዬጵያ መሪ አይወጣላትም::