ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ... "ኤርትራን መንካት ሱሳይድ ማለት ያው ራስን ማጥፋት ማለት ነው።"
ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ... "የኤርትራ ሰራዊት በጣም የሰለጠነ፣ ከአፍሪካ እጅግ ጠንካራው እና በዘመናዊ መሳሪያ እስከአፍንጫው የታጠቀ ጦር ነው።"
Re: ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ... "ኤርትራን መንካት ሱሳይድ ማለት ያው ራስን ማጥፋት ማለት ነው።"

Last edited by Fiyameta on 02 Nov 2024, 14:34, edited 1 time in total.
-
Justice Seeker
- Member
- Posts: 4061
- Joined: 09 Jul 2017, 23:35
-
Justice Seeker
- Member
- Posts: 4061
- Joined: 09 Jul 2017, 23:35
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ... "ኤርትራን መንካት ሱሳይድ ማለት ያው ራስን ማጥፋት ማለት ነው።"
ከኛ ወያኔ ተማሩ። ኤርትራን በመንካት መከፈል ያልነበረበት የአንድ ነጥብ አምሥት ሚልየን ታጣቂዎቻችንን ህይወት እንድንከፍል አድርጎናል። የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም ምንይደረግ ቀድሞ ነበር ማሰብ። ኡኡኡ ጆ ባይደን እያሉ እየጮኹና አስፋልት ላይ እየተንከባለሉ ማሰብ አይቻልም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ... "ኤርትራን መንካት ሱሳይድ ማለት ያው ራስን ማጥፋት ማለት ነው።"
AGAMEWOCHENE Fese be Fese ADERGENACHEWALE. FINISH!!!!!!
Re: ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ... "ኤርትራን መንካት ሱሳይድ ማለት ያው ራስን ማጥፋት ማለት ነው።"
ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ከተናገሩት....
ህወሓት የእንደርታንና የዓዲ ግራትን ተወላጆች ከፊት አሰልፈው ፣ የራሳቸው የሆኑ የዓድዋ ተወላጆች ከኋላ በማሰለፍ የሚዋጉ ጨካኝ አረመኔ ምንም ሰብአዊነት ያልተፈጠረባቸው አሸባሪዎች ናቸው።