ግን ወዳጄ "ዝምታ ለበግም አልበጃት ... "የሚለውን አትርሳ:: እንዲሁም "ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል!" እንዲሉ::
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
"የዘመኑን ክፋት... ሆድ ይፍጀው... ሆድ ይፍጀው!"
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: "የዘመኑን ክፋት... ሆድ ይፍጀው... ሆድ ይፍጀው!"
አባባ ረቬለሽን,Revelations wrote: ↑30 Oct 2024, 21:55ግን ወዳጄ "ዝምታ ለበግም አልበጃት ... "የሚለውን አትርሳ:: እንዲሁም "ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል!" እንዲሉ::
እንኳን በሰላም ተመልሶ መጡ፣ እኔስ ከዚህ በላይ ነበር የጠበቅኩት፣ እርሶ ግን ዝምታን መረጡ፣ ጊዜ ደጉ ብዙ ያሳየናል፣ እድሜ ከሰጠን።
ዘፋኙ ብቻ ሳይሆን እኮ፣ የአገሪቷ ፕረዝዳንትም ዝምታ ነዉ ምርጫዬ ብሎናል። ታዲያ የአገሪቷ ፕረዝዳንት ዝምታን በመረጡበት ዘመን ዛፋኙ ምን ያድርግ?
አብዮት ይቀስቅስ? ለሱ ከሆነ ሞኛችዉን ፈልጉ እየለን ይመስላል ዘፋኙ።
እንኳን ዘፋኝን የፓርላማን አባል፣ ዝም ካላሉ፣ እርሶንም እናስሮታለን ተብሎ እንቅጩ ተነግሮቸዋል።
ከአሁን ቦኋላ ዘፋኝ ቀስቅሶ የምመጣ አብዮት የለም፣ ጊዜዉ አልፎበታል። ሰዎቹ ስራ ላይ ናቸዉ፣ መረበሽ አይፈልጉም፣ ይመስለኛል።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44