Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ወራጅ የምበዛበት ፌርማታ ላይ ደርሰናል፣ ብዙ ወራጆች ይኖሩናል

Post by DefendTheTruth » 28 Oct 2024, 13:19

ወራጅ የምበዛበት ፌርማታ ላይ ደርሰናል፣ ብዙ ወራጆች ይኖሩናል። በጊዜ ተሰናበቱዋቸዉ።

እንደ አበራ ና ምስራቅ ያሉት አይነ-አዉጣዎች ጉዞዉን አሁንም ፍጥጥ ብሎ ሰይቀጥሉ አይቀሩም። እንደነዚህ 2 ሰዎች ያሉት መዉረጃዉ ጠፍቶዋቸዉ፣ ግራ ተጋብቶ እየተንቆራጠጡ ነዉ።

ጎበዝ ና ብልጡ ወራጅም አሉን፣ እንደ ዩንዬን ያሉት፣ በጊዜ ጠብ ጠብ ብሎዋል፣ አሁን ምንም አይነት የኦሮሙማ ጄኔራል አልሞትም ብሎታል።

ለሁሉም ወራጆች ሰላም ሁኑ እንላለን!


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ወራጅ የምበዛበት ፌርማታ ላይ ደርሰናል፣ ብዙ ወራጆች ይኖሩናል

Post by DefendTheTruth » 28 Oct 2024, 17:35

Za-Ilmaknun,

አንተን እኮ ረስቼአለሁ፣ እንደ አበረ በየመንደሩ አይልኮሰከስም፣ እሱ እንደ ወንድ ተሰዉቶ ይሆናል ብዬ።

ስንት ከተማ ተቆጣጠራችዉ ሰሞኑን?

ፎቶ መነሳቱንማ ለምደነዋል እኮ፣ ቆየን!

Post Reply