Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40195
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢሱ አሰሪ ማዳም ወ/ሮ ሲሲ ድንፋታዋ አላስቀምጥ አለንኮ!!

Post by Horus » 19 Oct 2024, 21:05

ዉዉዉውዉዉው :lol: :lol: :lol: :lol:



Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የኢሱ አሰሪ ማዳም ወ/ሮ ሲሲ ድንፋታዋ አላስቀምጥ አለንኮ!!

Post by Selam/ » 19 Oct 2024, 21:54

ጭልፊቱ - አንተም እንደዛ ውዳቂ ደብተራ እኛ እያልክ መፃፍ ጀመርክ። አንቱ ሳትባል በውታፍ ነቃይነት የነተብክ ከርካሳ ሽማግሌ!

almaze
Member+
Posts: 8405
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: የኢሱ አሰሪ ማዳም ወ/ሮ ሲሲ ድንፋታዋ አላስቀምጥ አለንኮ!!

Post by almaze » 19 Oct 2024, 22:20

Selam/ wrote:
19 Oct 2024, 21:54
ጭልፊቱ - አንተም እንደዛ ውዳቂ ደብተራ እኛ እያልክ መፃፍ ጀመርክ። አንቱ ሳትባል በውታፍ ነቃይነት የነተብክ ከርካሳ ሽማግሌ!
Given that Selam and Fendadaw appear to be battling an invisible adversary, it is evident that they are facing mental health challenges and ought to seek the counsel of a psychiatrist. Sometimes, Selam reminds me of Aramu, the rebel without a cause :lol: :lol: :lol:


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10461
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የኢሱ አሰሪ ማዳም ወ/ሮ ሲሲ ድንፋታዋ አላስቀምጥ አለንኮ!!

Post by ethiopianunity » 20 Oct 2024, 09:13

Don’t be fooled, Al sisis mother auhud, there is no animosity between Egypt and Auhud leadership as in currently

Horus
Senior Member+
Posts: 40195
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢሱ አሰሪ ማዳም ወ/ሮ ሲሲ ድንፋታዋ አላስቀምጥ አለንኮ!!

Post by Horus » 20 Oct 2024, 11:17

The video does not say that Israel is building a base in Somaliland to fight Egypt, but to fight Houthis. The effect is the same. Independent and strong Somaliland is what Ethiopia wants to build its Navy on the Red Sea. And this is unstopable.



Dama
Member+
Posts: 6436
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የኢሱ አሰሪ ማዳም ወ/ሮ ሲሲ ድንፋታዋ አላስቀምጥ አለንኮ!!

Post by Dama » 20 Oct 2024, 11:40

Horus wrote:
20 Oct 2024, 11:17
The video does not say that Israel is building a base in Somaliland to fight Egypt, but to fight Houthis. The effect is the same. Independent and strong Somaliland is what Ethiopia wants to build its Navy on the Red Sea. And this is unstopable.
Ethiopia fights Alshaba because it's well paid per soldier per month by the UN but of course even your dumb mucus and naturally very predator brain knows its for US money.
If Israeli navy is going to have a base in Somaliland, US need for Ethiopia against Houthis diminishes to zero. Better skilled, better trained, white, mostly US citizens, Israel is a most trusted colony of the US while Ethiopia is a contract killer, a proxy.
Last edited by Dama on 20 Oct 2024, 12:27, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 14843
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኢሱ አሰሪ ማዳም ወ/ሮ ሲሲ ድንፋታዋ አላስቀምጥ አለንኮ!!

Post by Abere » 20 Oct 2024, 11:58


ነገርን በፈርጅ በፈርጁ ልብስን በመልኩ ሲለብሱት ይስተካከላል። እናም ይህ የዐባይ ወንዝ፤ ቀይ ባህር፤ ኤደን ሰላጤ ጉዳይ ኮተታቸውን የሸከፉ አገራት በቅጡ መሰላት ያለበት ይመስለኛል።

1) ከኢትዮጵያዊያን አንጻር ዐባይ ፤ቀይ ባህር፤ኤደን ሰላጤ ጉዳይ እንደ ዘላቂ የሉአላዊነት ስትራቴጅክ ጠቀሜታ ነው መታየት ያለበት። እንደ አብይ አህመድ እና ኦሮሙማዎች ግን እንደ ወቅታዊ ታክቲክ ነው። ያም ሆነ ይህ ጥያቄው ለምን አሁን ተነሳ ካልሆነ በስተቀር ጥያቄው ዘላቂ ጥያቄ ነው። የጥያቄ አነሳስ ዝርዝር እውነቱ ምን ይመስላል - ጥያቄው አቅራቢው ተአማኒነት ምን ያህል ነው የሚለው ግን ሊሰመርበት ይገባል። የመለስ ዜናዊ የአልጀርስ የዝንጀሮ ዱለት ያስተውሉ። ከሁሉም በላይ የብልጽግና መንግስት ነኝ ባይ ምን ዙሪያውን ያሽኮረምመዋል አሰብ የኢትዮጵያ ነው ብሎ ህጋዊ ጥያቄ በማቅረብ በማንኛውም መንገድ የኢትዮጵያን ህጋዊ ባለቤትነት ማረጋገጥ አይሰራም።

2) እስራዔል በሶማሌ ላንድ ውስጥ ገባች ማለት - የግብጽ ወዘተ ጉዳይ የከሸፈ ግርግር ነው። በእውነቱ ሶማሊላንድ የጨረሰች ነጻ የወጣች አገር ናት። ኢጣልያ- ሶማልያ በባዶ ሜዳ እረጭ እረጭ ነው የሚተርፋት።

3) የሻዕብያዋ ኤርትራ የማይመጥናት እና የማይገባትን ከዐቅሟ በላይ ውጣ ቁንጣን ይዞ እያስጨነቃት ነው። አሰብን ውጣ፤የዋጠችውን ለመትፋት እየተንፈራገጠች እንጅ በማንኛምው ሁኔታ ኢትዮጵያን ማስቆም አትችልም። የመሃይም ስሌት ተይዞ ነው ( ኢትዮጵያ ውስጥ ቅራኔ ውስጥ ነች) ጊዜው አሁን ነው በሚል። አብይ አህመድ ህዝብ የጠላው የተገንጣይ ኦሮምያ መሪ ነው በሚል።

The bottom-line, truth is finding its way to come out.

Horus
Senior Member+
Posts: 40195
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢሱ አሰሪ ማዳም ወ/ሮ ሲሲ ድንፋታዋ አላስቀምጥ አለንኮ!!

Post by Horus » 20 Oct 2024, 12:37

አበረ፣
ምን የኤርትራ ብቻ የሱማሌም የግብጽም ስሌት ኢትዮጵያዊያን አሁን ላይ እርስ በርስ እየተናነቁ ስለሆነ ኢትዮጵያን መምታት አሁን ነው በሚል ስሌት ነው ሶስቱም እየተራወጡ ያለው ። ሌላው ቀርቶ ሃሳን ሼክ በግልጽ ብሎታል። ነገር ግን ተሳስተዋል ። ሌላው ቀርቶ አጼ ምኒልክ እንኳን ሶላቶን ድል ሲያደርግ ኢትዮጵያ እንዲሁ የውስጥ ጦርነት ውስጥ ነበረች ። እርግጥ ልዩነቱ ምኒልክ እጅግ ተወዳጅ መሪ ነበር ፣ በአቢይ ተቃራኒው ማለት ነው። ይህም ሆኖ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር ብዛት የተነሳ በዚህ ችግር ውስጥም ሆነን ሱማሌን ወይም ኤርትራን መቋቋም የሚችል ሕዝብ አላት ኢትዮጵያ ። ችግሯ መሪነት ነው። መሪዎች ዞሮ ዞሮ ከስልጣን ላለ መወገድ ነው የሚታገሉት፤ ስለሆነም ግብጾች ለነሱ የሚመች መንግስት 4 ኪሎ ለማስቀመጥ ከሞከሩ ኦሮሞቹ ሳይወዱ በግድ ግብጽን መቋቋማቸው አይቀሬ ነው ። ይህ ነው የማንኛውም መንግስት ጸባይ። የግብጽ አላማ ግን የምር ከኢትዮጵያ ጋር ለመዋጋት ሳይሆን ኢትዮጵያን በቀውስ ውስጥ መጥራ ማዳከም ነው። የግብጽ ትልቅ ፍርሃት ያባይ ዉሃ መቆም ሳይሆን ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር መመለስ ነው።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23388
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የኢሱ አሰሪ ማዳም ወ/ሮ ሲሲ ድንፋታዋ አላስቀምጥ አለንኮ!!

Post by Fed_Up » 20 Oct 2024, 12:56

I have never seen the poorest folks on earth, the ethiopians, living on fantasy for over 80 years. What a fûcked up situation are they in?

ወዲ በሻሻ ሶማሌላንድን 30 ቀን ሪኮግናዝ አረጋለሁ ያለበት ቀነ ቀጠሮ ካለፈ 270 ቀን ሆነው:: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ፈሳም ሁላ

Post Reply