Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ! ዐቢይ አህመድ፥ አንተን ከቤትህ ማፈናቀሌን እቀጥልበታለሁ ሲልህ፥ ፈዘህ ደንዝዘህ ቁጭ ያልከው ለምንድነው? የሰውዬው መንግሥት አልቆለታል። ገፋ ብታደርገው ወዳቂ ነው

Post by EwnetYashenifal » 20 Oct 2024, 11:13

የአዲስ አበባ ሕዝብ ሆይ! ዐቢይ አህመድ፥ አንተን ከቤትህ ማፈናቀሌን እቀጥልበታለሁ ሲልህ፥ ፈዘህ ደንዝዘህ ቁጭ ያልከው ለምንድነው? የሰውዬው መንግሥት አልቆለታል። ገፋ ብታደርገው ወዳቂ ነው