Re: Anchor Media: Is Abiy Ahmed declaring war against Eritrea?
Please wait, video is loading...
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Anchor Media: Is Abiy Ahmed declaring war against Eritrea?
ኤርትራውያን ይሄኔ ሆዳቸውን ይዘው እየሳቁብን ነው። በኾሞድያኖች የምትመራው ኢትዮጵያ ዛሬም የአለም መሳቂያ ሆናለች። ፋኖን ማሸነፍ የተሳነው አቢይ አህመድ <<ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው >> እያለ ኤርትራውያንን በሳቅ አፈንድቶ ሊገድላቸው ነው።
Re: Anchor Media: Is Abiy Ahmed declaring war against Eritrea?
Digital Weyaneዎችን እና ዓጋመ-ጉዛይዎችን ተማምኖ እኮ ነው እምቢ ኣለ ወልዱ አሻፈረኝ የሚል ያለው አይገርምምDigital Weyane wrote: ↑19 Oct 2024, 22:47ኤርትራውያን ይሄኔ ሆዳቸውን ይዘው እየሳቁብን ነው። በኾሞድያኖች የምትመራው ኢትዮጵያ ዛሬም የአለም መሳቂያ ሆናለች። ፋኖን ማሸነፍ የተሳነው አቢይ አህመድ <<ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው >> እያለ ኤርትራውያንን በሳቅ አፈንድቶ ሊገድላቸው ነው።![]()
![]()
Re: Anchor Media: Is Abiy Ahmed declaring war against Eritrea?
You reminded me of this song