-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ለየመን የባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች እጃችንን አንሰጥም ብለው በጀግንነት ባህር ውስጥ ሰምጠው የአሳነባሪ ቀለብ ሆነው የቀሩት የትግራይ ስደተኞች ማን ያወድሳቸው?
የፕሪቶሪያው የSelam/ ስሙሙነት የውክልና ጦርነቱን ከማስቆም ባለፈ ምንም ፋይዳ የሌለው ስሙሙነት መሆኑን በትግራይ ስደተኞች ላይ እየደረሰ ያለውን እልቂትን በማየት መረዳት ይቻላል።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ለየመን የባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች እጃችንን አንሰጥም ብለው በጀግንነት ባህር ውስጥ ሰምጠው የአሳነባሪ ቀለብ ሆነው የቀሩት የትግራይ ስደተኞች ማን ያወድሳቸው?
የመናውያን <<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ>> መሆኗን ቢያውቁ ኖሮ የትግራይ ስደተኞችን ቀይ ምንጣፍ አንጥፈው፣ ቀይ አበባ ይዘው፣ ሽቶ አርከፍክፈው፣ በባንድ ሙዚቃና በታዋቂ የመናውያን ዘፋኞች ታጅበውን በክብር ይቀበሉዋቸው ነበር።