Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: አገው ሸንጎ እርስ በእርሱ መናከስ ጀመረ። እስክንድርን አንድ እንሁን ብሎ የሽማግሌ መአት እያጎረፋ እየለመኑት ነው። እስኬው የአማራይቱ ልጅ የኢትዮጵያ ጠበቃ!

Post by Union » 16 Oct 2024, 11:59

አገው misraq ወይም ደረጀ

ለዛ እኮ ነው ያለ አቅምህ ከአማራ ጋር አትላተም የተባልከው :lol:

አሁን ታላቁ እስክንድርን መሳደብ አያዋጣንም ብሎሀል አገው ገዱ :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13161
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: አገው ሸንጎ እርስ በእርሱ መናከስ ጀመረ። እስክንድርን አንድ እንሁን ብሎ የሽማግሌ መአት እያጎረፋ እየለመኑት ነው። እስኬው የአማራይቱ ልጅ የኢትዮጵያ ጠበቃ!

Post by DefendTheTruth » 16 Oct 2024, 13:00

አንተ መተተኛ፣ መተት የለመድከዉ፣
ከመቼ ወዲህ ነዉ የሞተን ሰዉ ማናገር የጀመርከዉ?

አንተ መተተኛ ዉሸትንና መተትን አንድ ላይ የለመድከዉ፣
ከመቼ ወዲህ ነዉ የሙታንን መልዕክት መቀባል የጀመርከዉ?

ያንን መተተኛ ተዉ አትዋሽ በሉት፣
መተቱ ገጭቶዋችዉ፣ ገደል እንዳትገቡበት!

Post Reply