1. India
2. China
3. Pakistan
4. Nigeria
5. Congo
6. USA
7. Ethiopia[*][*]
8. Indonesia
9. Tanzania
10. Bangladesh
https://www.statista.com/chart/33065/co ... pulations/
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: The 10 Top Largest Population Countries In the World in 2100
ነጮቹ ጌቶችን የሱንዴ እርዳታ ከሚሰጡን ይልቅ ኮንዶም ቢሰጡን ኖሮ የህዝብ ብዛት ችግር ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዕልባት ያገኝ ነበር።
Re: The 10 Top Largest Population Countries In the World in 2100
No dude, very soon ያንተ ሴቶች ለሽርሙጥና አዲሳባ ይመጣሉ! historical trajectory does not lie!Digital Weyane wrote: ↑11 Oct 2024, 10:25ነጮቹ ጌቶችን የሱንዴ እርዳታ ከሚሰጡን ይልቅ ኮንዶም ቢሰጡን ኖሮ የህዝብ ብዛት ችግር ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዕልባት ያገኝ ነበር።![]()
![]()
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: The 10 Top Largest Population Countries In the World in 2100
ኡናንተ ኖርዝ ትግራያንስ ግን የትግራይን ህዝብ በጥቅሉ የምትጠሉትና የምትሰድቡት ለምንድ ነው? የታላቋን ትግራይ ህልማችሁ ስላልተሳካ ይሆን?Horus wrote: ↑11 Oct 2024, 10:36No dude, very soon ያንተ ሴቶች ለሽርሙጥና አዲሳባ ይመጣሉ! historical trajectory does not lie!Digital Weyane wrote: ↑11 Oct 2024, 10:25ነጮቹ ጌቶችን የሱንዴ እርዳታ ከሚሰጡን ይልቅ ኮንዶም ቢሰጡን ኖሮ የህዝብ ብዛት ችግር ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዕልባት ያገኝ ነበር።![]()
![]()
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10461
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: The 10 Top Largest Population Countries In the World in 2100
Horus wrote: ↑11 Oct 2024, 10:061. India
2. China
3. Pakistan
4. Nigeria
5. Congo
6. USA
7. Ethiopia[*][*]
8. Indonesia
9. Tanzania
10. Bangladesh
https://www.statista.com/chart/33065/co ... pulations/
የኢትዮጵያን ህዝብ በክፍፍልና በመግደል፣ ኢትዮጵያ ጦርነት ላይ እያለች እናንተ በፍጹም ኢትዮጵያውያን ልትሆኑ ኣትችሉም ኣስመሳዮች፣ ድር ኣብይ መፅሃፍ ላይ ያለውን እየፈፀማጩ ነው፣ ላሙን ሳርን እያሳየሁት ወደ ገደል እከተዋለሁ እንዳለው፣ በኣገር እድገት ስም፣ ኢትዮጵያ ካለም ላይ ቢኮኖሚ ታድጋለች በማለት ኣገሪቱ ኣደጋ ላይ እያለች በውስጥና በውጭ የተከበበች ኣገር፣ ማእድኖቿ፣ ውሃዎቿ ወዘተ እየተቦጠቦጠች ያለች ኣገር በውስጥ ጠላትና በውጭ ጠላት ህዝብን ማደንዘዝ ታላቅ ሃገር ልትሆንልን ነው ኣግራችን በሚል ዲስኩር፣ ህዝቡን ኣደንዝዙት በሃሰት