Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6200
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የስሞኑ የኤርትራ ስኬት በሻውያ ካድሬው አንደበት

Post by Odie » 11 Oct 2024, 21:52

ለሶፍቲ ኤርትራዊ ወዳጃችን አልሙን እያወራናት ነው :mrgreen:
ኤርትራ ውስጥ አሁን ምን የተሳካ ነገር አለ? አልማዜዋ :lol:

ቅጫ ነው የሚበላው! ሲደላ ያው የኛው ጭራ የምትበላው ደህሮ ወጥ ነው!

ሲጠጣ ያው ቡና ነው::

ፒልስነር አለ እንዴ?

ዛፉ ቁልቁዋል ነው!

ወደቦቹ እንደሆነ በመለስ ዜናዊ እርግማን መስረት ግመል ብቻ እየጠጣባቸውና እየረገጣቸው ነው!!

ከተሞቹ እየፈረሱ ነው😭😭😭

ቀበና ከአአ እንደተጠረዘ 24/7 እዚህ ፎረም ነው የሚያሳልፈው!

ተሳካ ተብሎ የቱሉማው ጥ, ገስስ (ነብስኑ ይማረው ይባላል በባህላችን) ዘፈን ለዛሬ የተመረጠው አልስስ በ DIA እና በ ሼኩ ማሃል ስለ ተቀመጠና ማታም ምናልባት ጌ-ፕራይዱ ስለተሳረሩ ነው? :lol: :lol: :lol:

እቺ አናሳዋ ጎረቤታችን ኤርትራ የምታስገርም ነች:: አስኮናኝ!


የተቀረውን ስው ሁሉ "የኤርትራ መንደር" ትግራይ ውስጥ ፈጥሮ ( ፀባይ እንዲማሩ :lol: ) ማፍለስና ሻውያና ግመሉ እናው ባንድራው ብቻቸውን ማስቀረት ነበር-እመኑኝ ጥሩ ፕሮጀክት ይወጣው ነበር lol!