Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ዝምታ ነዉ ምርጫዬ?

Post by DefendTheTruth » 06 Oct 2024, 06:30

እንዴት ነዉ ዝም ማለትን የመረጡት ግን፣ ሀላፊነት ያለቦት አይመስሎትም? ዝም በማለት እንዴት አድርጎ ነዉ ሀላፊነቶትን የምወጡት? ሀላፊነቱን ሳይወጣ ቀርቶ አይ ዝም ብል ይሻለኛል ያለ አካል፣ አድር-ባይ ከመሆን ሌላ ምን ልባል ይችላልን?

ተራ ሰዉ ዝም ብል ምንም አይደልም፣ ሀላፊነት የለበት አካል ግን ሀላፊነቱን ረስቶ ዝምታን መርጬያለሁ ከለ፣ ሀላፊነቱን ረስቶዋል ማለት ነዉ፣ ለሀላፊነት አይበቃም ማለት ነዉ። ታዲያ ለሀላፊነት የማይበቃ አካል ዝም አለ ወይም ዝም አላለ ምን ለዉጥ ልያመጣ ይችላል?

ለብቃት ማነሱ ይልቅስ ሕዝቡን ይቅርታ ጠይቆ ቶሎ ቦታዉን መልቀቅ ያስፈልገዋል። አገር እየደመች በለበት በአሁኑ ጊዜ ሌላ ቁስል በመጨመር፣ ጥርጣሬን በማሰራጨት፣ ሰቆቃን ማስፈት፣ ሀላፊነት የጎደለዉ ና ራስ ወዳድነት ነዉ። ትዝብት ነዉ ትርፉ!

Meta Chore
Member
Posts: 74
Joined: 09 Jan 2022, 13:03

Re: ዝምታ ነዉ ምርጫዬ?

Post by Meta Chore » 06 Oct 2024, 07:11

DDT,
Kill her. I have no sympathy to those who served the clown. That is their ultimate fate.

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ዝምታ ነዉ ምርጫዬ?

Post by eden » 06 Oct 2024, 07:53

DefendTheTruth wrote:
06 Oct 2024, 06:30
ጥርጣሬን በማሰራጨት
በድፍን አማራ መተፋትህ ሳይጨንቅህ፣ ይሄ አሳሰበህ? ግራ የገባህ ብልፄ

Your capacity to brainwash yourself is beyond comprehension

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዝምታ ነዉ ምርጫዬ?

Post by DefendTheTruth » 06 Oct 2024, 08:12

eden wrote:
06 Oct 2024, 07:53
DefendTheTruth wrote:
06 Oct 2024, 06:30
ጥርጣሬን በማሰራጨት
በድፍን አማራ መተፋትህ ሳይጨንቅህ፣ ይሄ አሳሰበህ? ግራ የገባህ ብልፄ

Your capacity to brainwash yourself is beyond comprehension
ስለእኔ ወይም ስለ ሌላ አካል ከመሰለሽ እንደ ልማድሽ ተሳስተሻል፣ ስለ ራሱ ስለ አማራ ሕዝብ ነዉ፣ እኔን መትፋቱን ግድ-የለም በጊዜ ህደት እናወራርዳለን፣ አስቀድሞ ስላራሱ ይጨነቅበት፣ ለዚህ ደግሞ የራስን ሀላፊነት በአግባቡ መወጣት አስፈላጊ ይመስለኛል። That is why it is beyond your comprehension, as usual.

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ዝምታ ነዉ ምርጫዬ?

Post by eden » 06 Oct 2024, 08:32

DefendTheTruth wrote:
06 Oct 2024, 08:12
ስለእኔ ወይም ስለ ሌላ አካል እናወራርዳለን
ወዴት ሸርተት ሸርተት. ይህ ስለአረመኔው ነው. ታዬ ደንደአ ነገረህ እኮ! ባትፈራ ሳህለ ይህንኑ ነበር የምትናገረው. እንደ የአብይ ግርፍነትህ፣ ዝምታ ስትመርጥልህ ደስ ሊልህ ይገባል ባይ ነኝ

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዝምታ ነዉ ምርጫዬ?

Post by DefendTheTruth » 06 Oct 2024, 10:37

eden wrote:
06 Oct 2024, 08:32
DefendTheTruth wrote:
06 Oct 2024, 08:12
ስለእኔ ወይም ስለ ሌላ አካል እናወራርዳለን
ወዴት ሸርተት ሸርተት. ይህ ስለአረመኔው ነው. ታዬ ደንደአ ነገረህ እኮ! ባትፈራ ሳህለ ይህንኑ ነበር የምትናገረው. እንደ የአብይ ግርፍነትህ፣ ዝምታ ስትመርጥልህ ደስ ሊልህ ይገባል ባይ ነኝ
ወይ ቆርጦ ቀጥል!

give some sort of a semblance of sense to your miserable life!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዝምታ ነዉ ምርጫዬ?

Post by DefendTheTruth » 06 Oct 2024, 14:42

ደግነቱ፣ አሮግቷ (የተከበሩ የኢፌድሪ ፕረዝደንት)፣ ጀዋር ሙሓመድ አይደሉም እንጂ፣ ዛሬ ቀዉጢ ይሆን ነበር፣ ልክ እንደ ጀዋር እሳቸዉም "ተከበብኩ" ወይም "ታፈንኩ" ማለትን የመረጡበት ምክንያት አለገባኝም። እንደ ጃዋር ርብሻ ለማስነሳት አስቦ ይሁን?

Tiago
Member
Posts: 2952
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ዝምታ ነዉ ምርጫዬ?

Post by Tiago » 06 Oct 2024, 15:20

ጋላ የኦርቶዶክስ ቄሶች ሲገል ዝም የምትለው አረመኔ።

Post Reply