-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ይህ ነዉ ልይነቱ
ለመብቱ ሰላማዊ መንገድን መርጦ የታገለ አካል፣ ድሉን እንዲህ ያጣጥማል፣ በመብት ስም ትጥቅን አንግቦ የተነሰዉ አካል ደግሞ፣ ቁስሉን እያሸ፣ ቁስሉን እየላሰ ይቀጥላል፣ ትምህርት ቤት ይዘጋል፣ ድንቁርናን ያስፋፋል፣ የሕዝቡን ስቃይ ያራዝማል፣ መዉጫ ቀዳደ የለዉም፣ ጭፍን አካሄድ፣ መድረሻዉ ምን እንደሆነ አይታወቅም፣ ይህ ነዉ ልይነቱ; በቄሮ ሰላማዊን ያነገበ ትግል ና በፋንዶዉ ነፍጥን ያነገበ ትግል መሓል ያለዉ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ይህ ነዉ ልይነቱ
Irrecha is not an Oromo event (anymore) it is that of Ethiopia. Do you need a proof?
It is a national festival, could one day be observed nation-wide as a national public holiday.
https://www.voanews.com/a/despite-confl ... 11800.html
If you continue to badmouth Irrecha in here or somewhere, then you are badmouthing Ethiopians, not just the Oromo people.Hundreds of thousands of Ethiopians celebrated the annual Irreecha seasonal festival Saturday amid ongoing conflict in parts of the country.
Irreecha, the ‘thanksgiving festival,’ is celebrated by the Oromo, Ethiopia’s largest ethnic group, as participants from all over the country flock to the capital, Addis Ababa.
The participants, wearing colorful Oromo traditional attire, danced in the streets as they chanted cultural songs across parts of Addis Ababa. Many businesses were busy as attendees, estimated to be in the millions, came for the annual festive day.
Ethiopian federal police said in a statement that “millions of people" attended the celebrations in the capital.
Meskel Square was closed to vehicles and security was tight. The city's police set up checkpoints starting Friday evening.
It is a national festival, could one day be observed nation-wide as a national public holiday.
https://www.voanews.com/a/despite-confl ... 11800.html
Re: ይህ ነዉ ልይነቱ
>>>>>>>>>>>>>>>>>>DefendTheTruth wrote: ↑06 Oct 2024, 06:53ለመብቱ ሰላማዊ መንገድን መርጦ የታገለ አካል፣ ድሉን እንዲህ ያጣጥማል፣ በመብት ስም ትጥቅን አንግቦ የተነሰዉ አካል ደግሞ፣ ቁስሉን እያሸ፣ ቁስሉን እየላሰ ይቀጥላል፣ ትምህርት ቤት ይዘጋል፣ ድንቁርናን ያስፋፋል፣ የሕዝቡን ስቃይ ያራዝማል፣ መዉጫ ቀዳደ የለዉም፣ ጭፍን አካሄድ፣ መድረሻዉ ምን እንደሆነ አይታወቅም፣ ይህ ነዉ ልይነቱ; በቄሮ ሰላማዊን ያነገበ ትግል ና በፋንዶዉ ነፍጥን ያነገበ ትግል መሓል ያለዉ።
ቀባጣሪ አያልቅበት
ኢሬቻ የኦሮሙማ በአል ነው:: ሁሉም ኦሮሞ እንኩዋን አይቀበለውም:: ሌላው ላይ የምትጭኑትን ተወውና::
በአርቲ በሽቶ ቀምመህ ብታመጣው ያው ሁዋላ ቀር የፖጋን ስርአት ነው:: በቆነጃጅት ማስታወቅያ ብትስራለት ያው የአጋንንት አምልኮ ነው!!
ደጋግሞ ቢነገርህም ያው አትስማም የካድሬ ችግር ስለሆነ