ገበሬዉም መጣ፣ ነጋዴዉም መጣ፣
ወታደሩም መጣ፣ ምሊሻዉም መጣ፣
ፖልሱም መጣ፣ ደንነቱም መጣ፣
ወጣቱም መጣ፣ ሽማግሌዉም መጣ፣
ቄሱም መጣ፣ ሃጁም መጣ፣
አባ ገዳዉም መጣ፣ ሃዳ ስንቄዉም መጣ፣
ብሔር በሐረሰቡም መጣ፣ አናሳዎችም መጣ፣
ዘፋኙም መጣ፣ ምዕማናኑም መጣ፣
ሁሉም መጣ፣
ታዲያ ፕረዝዳንቷን ምን ዋጣ?? ኦሮሞዉ ጥያቄዉን ይዞ መጣ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሁሉም መጣ፣
ብሔር ብሔረሰብ አልመጣ? ወይ ጣጣ!