Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 17014
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ER Forum ላይ 24/7 ሆረስን በመስደብ ምትጨማለቁ ንፍጣም ቦዘኔዎች ንቄ እንደዘጋኋቹ እወቁ!

Post by Selam/ » 02 Oct 2024, 23:21

ጭልፊቱ - ምን ትዘጋቸዋለህ፣ ቀኑን ሙሉ አቀርቅረህ እያንዳንዷን የበሽቃጣ ቶጅን ፣ የአቢሲኒያ ሌዲንና ፣ የኢጁኬተርን ፖስት እያሳደድክ ስለምታነብ አይደለም እንዴ ይኸንን መልስ የሰጠኸው?
ወስላታ!

Post Reply