-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
IT IS MY IRRECHA!
You should put off your dirty finger off my Irrecha! እንከባበር!
Re: IT IS MY IRRECHA!
What percentage of Oromos actually observe irrecha?
Why is it important to waste public fund and forcing it on Addis ababa as if it is a national holiday? I bet you can't convince even Oromos other than using sheer force.
Why is it important to waste public fund and forcing it on Addis ababa as if it is a national holiday? I bet you can't convince even Oromos other than using sheer force.
Re: IT IS MY IRRECHA!
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>DefendTheTruth wrote: ↑30 Sep 2024, 13:57You should put off your dirty finger off my Irrecha! እንከባበር!
ኤሬቻ ማጨማለቅ የበትታችነት ስሜቱ ያበርድልህ እንደሆነ ጥሩ ነው::
አዲስ አበባን አብለጨለጭነው ትሉና አመቱ ሲመጣ ቄጠማ ትዘረግፉበትና ፋንዲያ ትለቀልቁታላችሁ:: ሌላምሌላም::
አሁን አዲስ አበባ ኬኛ ለማለት ካልሆነ በቀር እዚያው ሆራ መጨመላለቅ አትችሉም ነበር? አገሪቱ ውስጥ ብዙ ህዝብ የሚጠየፋቸው የፓጋን በአሎች አሉ:: ኢሬቻ አንዱ ነው:: ኢሬቻ ስላከበርክ ከማንም ክብር አይጨመረልህም ምናልባትም የሚጠየፍህ ይበዛል እንጂ
እንደሲዳማው ፍቼ ጨምበላላ (ሞራ ማንበብ) እዛው ሆራህ ዛፍ ቅቤ ብትቀባ የራስህ ጉዳይ ነው:: አዲስ አበባን ስታጨማልቅ ግን ተረኛነትህን ያሳያል እንጂ ዝና ምናምን አያመጣልህም
Re: IT IS MY IRRECHA!
ይህ እሬቻ እየተባለ በተወሰነ የሸዋ ክፍል የሚደረግ ልማዳዊ ስሪት በቀደሙት መንግስታት ለምሳሌ በንጉስ ሃይለ ስላሴ ይደረግ የነበረ ነው። ልማዱም በማያሻማ መልኩ የቆሪጥ ( የደብረ ዘይት ሆራ ) ለሚገኝ ጅን ግብር መስጠት ነበር - የአደባባይ ሀቅ ነው። ሌላ ምንም ምሁራዊ ትንታኔ የሚያስፈልገው ጉዳይ አይደለም - የሚታወቀን ሀቅ በተሳሳተ መንገድ ሺ ግዜ በመቀባጠር እውነት ማድረግ አይገባም። ሰዎች በጎጅ ባህል ተጠልፈው ለሰይጣን መገባራቸው የቆየ ጉዳይ ነው። አሁን ለየት የሚያደረግው እሬቻ ጎጅ ልማድ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ የፓለቲካ ትርጉም መያዙ ነው።
እሬቻ መሰረቱ የከብት አርቢ ዘላን ኦሮሞዎች አይደለም። መሰረቱ እና ትውፊቱም አሁን እንደሚደረገው የሰይጣን አምልኮ፤ዛፍ ቅቤ መቀባት፤ ደም ላይ መንከባለል፤ አረቂ እና ብር ውሃ ውስጥ መድፋት፤ እንዳውም ( በጃንሆይ ጊዜ ሰው በስውር አሳርደው ሆራ እስከ መጣል) ወዘተ ለአይንም የሚያስጸይፍ፤ ለጆሮም የሚሰቀጥጥ፤ ለጤናም የሚያውክ አይደለም። እሬቻ ኦሮሞዎች ከነባሩ አርሶ አደር ጋር በተጣመሩ ጊዜ ገበሬዎች የምድርን አላና ወይም ፍሬ ቀድሞ የደረሰውን በኩር ሰብል ራቻ ብለው የሚጠሩትን ለአምላካቸው በደስታ ሰብል መድረሱን ምርት መምጣቱ የሚገለጹበትን አምልኮዊ መንገድ በመቀየር ወይም ከኦሮሞዎች የአርቢነት የአምልኮ ልማድ ጋር በመቀየጥ አንድም ጎጅ ባህል እና ባዕድ አምልኮ ይዘት እንድኖረው ሁኗል። የቆሪጥ በአል ያለምንም ጥርጥር ባዕድ አምልኮ እና ጎጅ ባህል ነው። የሚያሳዝነው ፓለቲካዊ ይዘት እና መሳሪያ መሰጠቱ ነው።
Irecha or Qorit is not only harmful cultural tradition but also lethal.

>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>Abere wrote: ↑30 Sep 2024, 15:55ይህ እሬቻ እየተባለ በተወሰነ የሸዋ ክፍል የሚደረግ ልማዳዊ ስሪት በቀደሙት መንግስታት ለምሳሌ በንጉስ ሃይለ ስላሴ ይደረግ የነበረ ነው። ልማዱም በማያሻማ መልኩ የቆሪጥ ( የደብረ ዘይት ሆራ ) ለሚገኝ ጅን ግብር መስጠት ነበር - የአደባባይ ሀቅ ነው። ሌላ ምንም ምሁራዊ ትንታኔ የሚያስፈልገው ጉዳይ አይደለም - የሚታወቀን ሀቅ በተሳሳተ መንገድ ሺ ግዜ በመቀባጠር እውነት ማድረግ አይገባም። ሰዎች በጎጅ ባህል ተጠልፈው ለሰይጣን መገባራቸው የቆየ ጉዳይ ነው። አሁን ለየት የሚያደረግው እሬቻ ጎጅ ልማድ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ የፓለቲካ ትርጉም መያዙ ነው።
እሬቻ መሰረቱ የከብት አርቢ ዘላን ኦሮሞዎች አይደለም። መሰረቱ እና ትውፊቱም አሁን እንደሚደረገው የሰይጣን አምልኮ፤ዛፍ ቅቤ መቀባት፤ ደም ላይ መንከባለል፤ አረቂ እና ብር ውሃ ውስጥ መድፋት፤ እንዳውም ( በጃንሆይ ጊዜ ሰው በስውር አሳርደው ሆራ እስከ መጣል) ወዘተ ለአይንም የሚያስጸይፍ፤ ለጆሮም የሚሰቀጥጥ፤ ለጤናም የሚያውክ አይደለም። እሬቻ ኦሮሞዎች ከነባሩ አርሶ አደር ጋር በተጣመሩ ጊዜ ገበሬዎች የምድርን አላና ወይም ፍሬ ቀድሞ የደረሰውን በኩር ሰብል ራቻ ብለው የሚጠሩትን ለአምላካቸው በደስታ ሰብል መድረሱን ምርት መምጣቱ የሚገለጹበትን አምልኮዊ መንገድ በመቀየር ወይም ከኦሮሞዎች የአርቢነት የአምልኮ ልማድ ጋር በመቀየጥ አንድም ጎጅ ባህል እና ባዕድ አምልኮ ይዘት እንድኖረው ሁኗል። የቆሪጥ በአል ያለምንም ጥርጥር ባዕድ አምልኮ እና ጎጅ ባህል ነው። የሚያሳዝነው ፓለቲካዊ ይዘት እና መሳሪያ መሰጠቱ ነው።
Irecha or Qorit is not only harmful cultural tradition but also lethal.
“ሌላ ምንም ምሁራዊ ትንታኔ የሚያስፈልገው ጉዳይ አይደለም - የሚታወቀን ሀቅ በተሳሳተ መንገድ ሺ ግዜ በመቀባጠር እውነት ማድረግ አይገባም”
Re: IT IS MY IRRECHA!
One of the negative cultural contributions of Oromo to Ethiopia (addis)is OCULTISM
(I know other ethnics have too)
-waqaaaa ( even in 7 bet Gurage there is waq which is a pagan religion; Horus is this word from Oromo?)
-Borenticha
-Atete
-Adalmoti
-Wosen-gala(huh)
-There is another one they go to get money blessing to Arsi
-money others that are not christian or muslim traditions

Dr Tolossa , I presume is saying "irrecha" is nothing other than worshipping the devil.
Any way ,the OP , DDT preferred to stay silent.
Any way ,the OP , DDT preferred to stay silent.
Re: IT IS MY IRRECHA!
The demon of irrecha will destroy the Oromos!
Re: IT IS MY IRRECHA!
Dr. Toloosa understands what Irrecha is and its significance because his mother used to practice it. If learned individuals, like him, take the initiative to remove the most gruesome ritual practices from Irrecha and provide moral and religious teachings, much like other religions do, it would elevate Irrecha into a cultural and religious tradition worth emulating. However, the mentality of "because it's mine, you must accept it without question" represents intellectual dishonesty, particularly in a country where over 90% of the population identifies as either Christian or Muslim.
Irrecha has never been a political issue; it is a cultural practice. As such, its negative aspects should be removed, and its positive elements should be accentuated. Unfortunately, Oromuma ideologues are attempting to politicize it, insisting that no one should question or criticize it. Historically, Irrecha was a practice of the Showa Oromo, mainly limited to the Bishoftu area. It was not practiced in Wellega or Bale. While it has the potential to be a valuable cultural asset, it needs refinement and improvement. The learned members of society should guide this process, rather than resort to demagoguery.
Irrecha has never been a political issue; it is a cultural practice. As such, its negative aspects should be removed, and its positive elements should be accentuated. Unfortunately, Oromuma ideologues are attempting to politicize it, insisting that no one should question or criticize it. Historically, Irrecha was a practice of the Showa Oromo, mainly limited to the Bishoftu area. It was not practiced in Wellega or Bale. While it has the potential to be a valuable cultural asset, it needs refinement and improvement. The learned members of society should guide this process, rather than resort to demagoguery.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: IT IS MY IRRECHA!
The problem with that is the same as with the problem associated with GERD dam, you leave it a catastrophe, you destroy it also a catastrophe. This dilemma has intrigued Egypt for years now.
Try to destroy Oromo and your existence is a forgone conclusion!
That ቄስ is doing what he is commissioned with, not justifiable but understandable.
Re: IT IS MY IRRECHA!
የመለኮት አሰራር ጥልቀት ገና መቼ ተነካ እና ነዉ?
ሁላችሁም በጣም ገረማችሁኝ።
ድፌንድዘትሩዝ፥
እርግጠኛ ነኝ እጆችዋን ትዘረጋለች አንተ ሳትወለድ በፊት ነዉ የተተነበየዉ።
ከራ እረት ዮ ስ ስመቴ ክየ ጄቴ ህንቡራቂን። ዮካን ታጀቡፍ ተአ።
ልዩ እንግዳዉ፥
መስከረም 1 በኢትዮጵያ ኣዲስ ዓመት መጀመርያ ነዉ።
መስከረም 16 ደመራ ወይም ዳመራ ነዉ።
መስከረም 17 መስቀል ነዉ።
መስከረም 12 ኢኩዊኖክስ ነዉ።
እሬቻም በተለምዶ ኣዲስ ዓመት መምጣትን ማክበር ነዉ።
ዋቀ በእንግሊዘኛ ስካይ ማለት ነዉ።
ዋቄፈና ምን ማለት ነዉ? ስካዮሎጂ?
ዋቄፈታ ምን ማለት ነዉ? ስካዮሎጂስት?
በተሻለ ስም ቢታወቅ ተብሎ ነበር።
በእንግሊዘኛ እግኖራንስ ኢዝ ብልስ ይባላል። በኦሮምኛ በርጩመ ኡልፍና አባቱ ኡፍ ጀለ ባተ ይባላል።
በጥልቀት ያላጠናህን ይዘህ አደባባይ መዉጣት መከበር የሚችልን ማስከበር ኣይዴለም።
ጋዜጠኛዉ፥
ልዩ እንግዳን ጥልቅ ጥያቄዎችን መጠየቅ ይቻላል። ዋቀ ምን ማለት ነዉ? እሬቻ የሚከበርበት ወቅት የኢትዮጵያ ኣዲስ ዓመት መግባት የሚከበርበት ወቅት ለምን ኣንድ ሆኑ ብሎ መጠየቅ ኣወያይ እና ኣስተማሪ ነዉ።
ትንፋሽዋ ብለህ ነቅተህ የምትቦርቀዉ ሆረስ፥
ስግመንድ ፍሪዩድ እና አህመድ ኦስማን የጫኑብህን ተሸክመህ መቦረቅ/ቡራቁ ኣይከብድህም? ኣያሳፍርህም? ሜዳዎቹ ቢለያዩ እንጂ የኣንተ እና የጃዋር ኣንድ ግዜ መቦረቅ መካከል ምን ልዩነት ኣለ?
ትንቢቱ ተፈጽሟል በርበሬ ቀንጥሱ አበረ፥
ስለመለኮት ፍንጭ ኣለኝ ብለሃል።
ብሉይ ኪዳን ተብሎ ነዉ ኣዲስ ኪዳን የተባለዉ። ኪዳነ ዝንታለም በዚህ ዘመን ስንት መላዕክት እንዳለዉ ታዉቃለህ? ምስክርነታቸዉ ተመዝግቧል?
ኣንድ ሰዉ ኢትዮጵያዊያን ለጥልቅ ዕዉቀት ዝንባሌ ዬላቸዉም ብሎ የጻፈዉን በኣጋጣሚ ኣነበብኩኝ።
ይህ ዉይይት በቂ ምሳሌ ነዉ።
የነገደ ይሁዳ ወራሪ አንበሳ ብለዉ ዙፋን ያሉት ኣፄያችን አምስት ዓመታት ሳይሰነብቱ ከሃገር ሲሰደዱ ሃገሬ፣ መስከረሜ፣ እሬቻዬ ያሉት አንበሶች ሆነዉ ቆሙ።
የመለስ መሪነት መሮኝ ከሃገር ወጣሁ ስትል፣ ሃገሬን፣ መስከረሜን፣ እሬቻዬን ብለዉ እስር ቤት የመረራቸዉ እንደነበሩ ኣይዘነጋም።
ከጀነሲስ ጀምሮ የሁላችንም የተፈጥሮ መንኩርኩር መስከረምን ለሁላችንም ነዉ ከች የምታደርገዉ።
የሞኖቴይዝም አባት ፈረኦ አክናተን፣ ከስደት በኋላ ሙሴ የተባለዉ ነዉ። ሀሳቡን ያገኘዉ ከእናቱ ትዬ ሊሆን ይችላል ተብሎ ተመዝግቧል። በእኛ ሳይሆን በአህመድ ኦስማን። የክርስትና ሃይማኖት መሠረቱ ጥንት ግብጥ ነዉ ያለዉ።
በዚህ ዘመን ሙሴ የጀመረዉ ወይም ተምሮ ያስፋፋዉ ሃይማኖት ወደ መሠረቱ ተመልሷል። ሳይንስ የሻራቸዉን ይዞ።
ኣንድ ግዜ ብቻ ተሰማ የተባለዉ ድምጽ ያለ ምንጭ እና ሞገድ የሰሙት ጆሮዎች ጋ መድረስ ኣይችልም። ይህ ሳይንስ ነዉ። ሰዉ ያለስፐርም ኣይፈጠርም። ይህም ሳይንስ ነዉ።
እነዚህ ከታወቁ ሰንብተዋል። እንዳልታወቁ እና ታዉቀዉ እንዳልሰነበቱ ስናወራ እዚህ አለም ዉስጥ እንዳልነበርን ኣስመስሎን ያስታዝበናል።
ዋቀ ቶክቻ ጽንሰሀሳቡ ሞኖቴይስት ነዉ።
መሠረቱን ማጥናት እና ማቅናት በችኮላ እና ግድዬለሽ ዘለፋ የሚሳካ ኣይመስለኝም። ዋቀ ቶክቸ አባትም ነዉ። ህፃንም ነዉ። የዕድሜ ባለጸጋ አባት ኣረጀ ተብሎ ምክር ዬለዉም ማለት ኣይቻልም። ህፃን ቆሻሻ ኣንጠባጠበ ተብሎ ኣይጣልም።
እንደገና የመለኮት አሰራር ገና መች ተነካና? ሳይንስ ሊሽረዉ ያማይችለዉ ክስተቶቹን እነማን ኣወቁ እና? ኪዳነ ዝንታለም ይወቀዉ እንጂ።
ምናልባትም የሞኖቴይዝም ኣባቶች ዉስጥ የኪዳነ ዝንታላም ምስክሮች እንደሌሉ ማን ኣወቀ?
ስለ ዋቀ ቶክቻ መጠናኛ ጥናት ሞክሬኣለሁ። በጥልቀት እንዲጠና ሞክሬ ሰዉ ኣጣሁ።
ከመጠናኛ ጥናቱ ሁለት ጽንሰሀሳቦችን ይዣለሁ። ኣንዱ ዋቅን ኡማ ዸ ይላል። ሁለት ትርጉም ሊኖረዉ ይችላል። ኣንዱ ዋቃ ፈጣሪ ነዉ ማለት ይሆናል። ሌላዉ ዋቀ ፍጥረት ነዉ ማለት ይሆናል።
ሌላዉ ዋቅን ሁምነ መሌ ብፈ ህን ቀቡ ይላል። ዋቀ ሀይል እንጂ መልክ ዬለዉም ማለት ነዉ።
ሀይሉን ግራቪቲ ይሁን በግራቪቲ የሚገፋ ጎርፍ ድሮ ኣልተለየም። መለኮት ይህ ግራቪቲ ነዉ፣ ይህ ጎርፍ ነዉ ኣላላቸዉም።
ምናልባትም እየሸረፈ እየገለጠ ይታዘብ ይሆናል። ለክስተቶቹ የመሰለንን መልስ እየሰጠን እንቦርቃለን።
የጎርፍ ሀይል ሰዉ ይወስዳል። ጉርፍ ሰዉ በላ የሚባለዉ ከዛ የመጣ ነዉ። ጎርፍ ሰዉን ሲወስድ ጎርፍ ዉስጥ ሰዉ በላ ቆሪጥ ቢኖር ነዉ ብሎ ሰዉ ብያስብ ድሮ ሰዉ ስላልገባዉ ነዉ ማለት ብንችልም ሰኔ፣ ሐምሌ፣ እና ነሃሴ የጎርፍ ወራት ኣልነበሩም ማለት ኣንችልም።

Do you really call this character a learned person?TGAA wrote: ↑01 Oct 2024, 00:20Dr. Toloosa understands what Irrecha is and its significance because his mother used to practice it. If learned individuals, like him, take the initiative to remove the most gruesome ritual practices from Irrecha and provide moral and religious teachings, much like other religions do, it would elevate Irrecha into a cultural and religious tradition worth emulating. However, the mentality of "because it's mine, you must accept it without question" represents intellectual dishonesty, particularly in a country where over 90% of the population identifies as either Christian or Muslim.
Irrecha has never been a political issue; it is a cultural practice. As such, its negative aspects should be removed, and its positive elements should be accentuated. Unfortunately, Oromuma ideologues are attempting to politicize it, insisting that no one should question or criticize it. Historically, Irrecha was a practice of the Showa Oromo, mainly limited to the Bishoftu area. It was not practiced in Wellega or Bale. While it has the potential to be a valuable cultural asset, it needs refinement and improvement. The learned members of society should guide this process, rather than resort to demagoguery.
Have you found any learned person in the neck of our neighborhood who has ever responded to the charges of the learned men Sigmund Freud and Ahmed Osman? If you know one and let me know, I would be grateful.
Does 90% of the population becoming Ghebrekristoses and Ghebremohammeds prove that the rest have been wrong all along?