በቃ ብአዴን ፈረሰ ማለት ነው?
ይገርማል! የምንም ነገር መጨረሻው መቼና እንዴት እንደሆነ መገመት ከባድ ቢሆንም በዚህ ሁኔታ ይሆናል ብሎ ግን የጠበቀ የለም። ለማነኛውም ከፋኖ ግፊት በተጨማሪ የኦሕዴድ ጫናም ለመፍረሱ የራሱን አስተዋጽዖ አበርኮቷል። ይህም ለብልጽግና መፍረስና ውድቀት መሠረት ሆኖ የሚያገለግል ወሳኝ ኩነት መሆኑን ልንገነዘብ የሚገባን ነው።
Re: ብአዴን ፈረሰ!!
አገው በአዴን ተጋለጠ አሁን አገው ነኝ ብሎ ፖርቲ መስርቶ ሊመጣ ነው 
እነ ገዱ እነ ይልቃል እነ ክርስቲያን ታደለ እና ሌሎችም የበአዴን እና የአብን አገዎች አፍጥጠው እየመጡ ነው
እነ ገዱ እነ ይልቃል እነ ክርስቲያን ታደለ እና ሌሎችም የበአዴን እና የአብን አገዎች አፍጥጠው እየመጡ ነው