Re: የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ቁንጮ ሚድያ ሆኖ እያገለገለ ያለው ኢትዮ ፎረም ስሙን ወደ ትግራይ ፎረም ቢቀይረው ጥሩ ይመስለኛል
The $30 billion dollars the agame had stolen by borrowing from IMF and World Bank is spent on media propaganda campaign that employs the folks at Ethio Forum, Tigray Media House, Assenna.com, and numerous Youtube video channels. የሌባ ብር ውሸታም ይበላዋል
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ቁንጮ ሚድያ ሆኖ እያገለገለ ያለው ኢትዮ ፎረም ስሙን ወደ ትግራይ ፎረም ቢቀይረው ጥሩ ይመስለኛል
ኢትዮ ፎረም በውሸቱ ተራሮችን ያንቀጠቀጠ የወያኔ ሜዲያ ነው ብንል ከእውነቱ አልራቅንም። ያበጠው ይፈንዳ!!
ኢትዮ ፎረም ማለት በህወሓት መሪዎቻችን መካከል የተፈጠረውን የእርስ በርስ ግጭት ወደ ሌላ አቅጣጫ ለመቀየር ፊት ለፊት ከተሰለፉ የህወሓት የፕሮፓጋንዳ ሜዲያዎች አንዱ ነው።
ኢትዮ ፎረም ማለት በህወሓት መሪዎቻችን መካከል የተፈጠረውን የእርስ በርስ ግጭት ወደ ሌላ አቅጣጫ ለመቀየር ፊት ለፊት ከተሰለፉ የህወሓት የፕሮፓጋንዳ ሜዲያዎች አንዱ ነው።