Re: Video Of:አዲስ አበባ ተጨንቃለች ነዳጅ ጠፋ የወደቡ ጣጣ ሶማሊያና ጂቡቲ አሲረዋል.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!
ቁራሌው ሚዲያን እኮ የሚያይ ወጣት የለማ!! ጓደኞቻቸው ለሽቀላ የሚከፍቱት መረብ እንደሆነ በደንብ ያውቁታል!! የዜና ኘራንክ የሚሉትን ስምም ሰጥተዋቸዎል!!
እንደ ሬፈረንስ የምትጠቀሟቸውን ሽማግሌዎች የሸክም በቅሎ፣ mule እያሉ ይጠራሯችኻል!!
ከምትጋለብ ንቃ!!
እንደ ሬፈረንስ የምትጠቀሟቸውን ሽማግሌዎች የሸክም በቅሎ፣ mule እያሉ ይጠራሯችኻል!!
ከምትጋለብ ንቃ!!