Please wait, video is loading...
ወይ የእምዬ ልጆች፤ ሩሑስ ጋማ ብለናል ምስራቅዬ
ማንም ድንጋይ ፈላጭ ቻይና እየመጣ የእምዬ ሴቶችን በጅምላ እንደሸቀጥ "እያገባ" ይሄዳል።። ግን የጣሊያን ቆማጣ ከመግባት ይሻላል።
Re: ወይ የእምዬ ልጆች፤ ሩሑስ ጋማ ብለናል ምስራቅዬ
ቀቤ ጥቂት ናቸው፥፥ ከመቶ 120 ሚልዮን ማህበረሰብ በጣም ጥቂቱ እንዲህ ወጣ ቢሉ ተፈጥሮአዊ ብቻ ሳይሆን ምንም አይነት ለውጥ አያመጣም፥፥ እናንተ ጋር ግን ማህበረሰባችሁን ወደ ናይጄሪያ የሚቀይር አደጋ ተጋርጦባችህዋል፥፥
ይህን ስላመጣህ እንደ ቅጣት አንድ ርሁስ ጋማ ናይጄርያ ይለጠፋል
ይህን ስላመጣህ እንደ ቅጣት አንድ ርሁስ ጋማ ናይጄርያ ይለጠፋል