Meleket wrote: ↑23 Sep 2024, 08:54እታለም እሽ እስቲ ደስስስስ ይበልሽ “ሻዕብያ ግን ሁልጊዜም ነቀዝ ነች።” አሁን ደስ ኣለሽ ኣይደል። እንኳን ደስ ኣለሽ ኣይክፋሽ ብቻ። ያንቺ ደስታ ደስታችን ነው ለኛ ለኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።Selam/ wrote: ↑23 Sep 2024, 08:40በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ እኔን ደስ ቢለኝ አንተን ቢከፋህ ለውጥ የለውም፤ ሻዕቢያ ግን ሁልጊዜም ነቀዝ ነች።
Meleket wrote: ↑23 Sep 2024, 04:22እታለም እስቲ ደስ ይበልሽ። ላንቺ ሲባል የኤርትራ ህዝብ በሙሉ “ነቀዝ” ሆኗል። አሁንስ ደስ ኣለሽን? ኣዬ እታለም ብቻ ኣንቺን ኣይክፋሽ!Selam/ wrote: ↑21 Sep 2024, 09:49በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን
የመንደፈራው ሐጭቤ፣ ሻዕቢያ ነቀዝና ዋና የኢትዮጵያ ጠላት ነች፦ አራት ነጥብ! ሻዕቢያ ማለት ደግሞ የኤርትራ ህዝብ ማለት ነው ብላችሁናል። ከዚህ በኋላ ምርጫው የእናንተ ነው።
Meleket wrote: ↑19 Sep 2024, 03:20ከአንድ ሃገር ጥቂት ሰዎች ቦለቲካዊ ኣስተሳሰብ ጋር ባለመስማማትሽ ብቻ ሃገሪቷን የጠላት ሃገር ብለሽ መፈረጅሽ የቦለቲካዊ ብስለትሽ ምን ያህል እንደሆነ ይጠቁመናል።
ማንኛውንም ሃገር የጠላት የወዳጅ እያሉ መፈረጅ የተራ ካድሬዎች ስራ ነው። ሃገር ሃገር ነው ብዙ ህዝቦችን ያቅፋል። ህዝቦቹም የተለያዩ የቦተሊካ ርእዮት ሊኖራቸው ይችላል። ይሄው ነው ወዳጅ ጠላት ብሎ መፈረጅ ግን ካድሬያዊ ፈሊጥ ነው ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
በዚች ኣባባልሽ ግን ኣሁንም ቢሆን ልትሸለሚ ይገባል
Re: አሁን ኤርትራ ስንት ዓመተ ምህረት ነው፧ መቼ ነው አዲስ ዓመት የሚያከብሩት?
እውነቱን መተንፈስ ለመደሰት ወይንም ለማስከፋት ሳይሆን፣ ሃሰትን ላለመናገር ነው።
Re: አሁን ኤርትራ ስንት ዓመተ ምህረት ነው፧ መቼ ነው አዲስ ዓመት የሚያከብሩት?
እታለም እውነት ብለሻል “እውነትን መግለጥ መንፈሳዊ ሃሴትን ያጎናጽፋል”። ሃሰትን መናገር ደግሞ መንፈሳዊ ልምሰትን ያስከትላል። ያሻንን እንድንመርጥ ደግሞ ሙሉ ነጻነት ተሰጥቶናል በፈጣሪ!
Selam/ wrote: ↑23 Sep 2024, 18:53እውነቱን መተንፈስ ለመደሰት ወይንም ለማስከፋት ሳይሆን፣ ሃሰትን ላለመናገር ነው።