Re: ሞኙ አማራ
አንተ እኮ አገው ነህ፣ ዘመነ አገው ነው። ምን አባክ አገባህ ስለ እስክንድር እና ስለ አማራ
አማራን ሞኝ እያልክ መስደብህ አንሶ መሪያችን እስክንድርን ለመንካት ፈለጋቹ።
Go mind your agew business
We Amaras will support Eskinder.
Re: ሞኙ አማራ
አይ ምስራቅ!
አንደኛ ዩንየን እንዳለው ደረጀ ከበደ ነህ መስለኝ ዘር ሁሉ ለአማራ ይንበርከክ የምትል! ወይም ወያኔ ወይም ሻብያ ነህ:: በአመለካከትህ ብቻህን ቀረህ!!
ይህ መንገድ ሻቢያም ኦሮሙማም ትግሬም ሄደውበት ከመበጥበጥና ከእልቂት በቀር የፈየደ ነገር አልተከስተም:: የሚያዋጣው መገንጠል ነው:: ስለመገንጠል እቅድ አውራ ሻብያም ድጋፉን ይቸርሃል:: ካልሆነ በዚህ በኢንትርኔትና ሳይተላይት ዘመን የዘር ፖለቲካ መፍትሄ የለውም:: ማንም ለማንም ቁጭ ብሎ ስለማያድር ስለማይገዛ::
ሌላው ንፁህ አማራ ትግሬ ኤርትራዊ ጉራጌ ወረሞ jew ገለመሌ የለም:: ቁዋንቁዋና ባህል ነው ህብረተስቡን የሚገልፀው:: ስለዚህ ንፁህ የአማራ ዘር ምናምን እያላችሁ እንደአፍለኛ እንጀራ ተስባብራችሁ አባይንም አትሻገሩም:: የጠላኸው ስው ሁሉ ጉራጌ ከንባታ ቱሉማ ...ተቀላቅሎዋል ብለህ አትቀባጥር ጊዜህን አታጥፋ ምንም ማረጋገጫ የለህም:: ያልተደባለቀ ማጣርያ የለህም:: ስው ከጠላኸው በቃ ጠላሁት ብለህ ማረፍ ነው:: የራስህ ችግር በሌላ አታላክክ:: እየተባላችሁ ያለው ገና ሳታሽንፉ የበላይነት የገንዘብና ስልጣን ችኩቻ ውስጥ ገብታችሁ ነው:: This is your achilles heel::

አገው ደረጀ (misraq) አገው ሀገርን ለማዋለድ እየሰራ ነው። his profile say "Abyssinia will be reborn as Amara Nation"
He is talking about አገው
memberlist.php?mode=viewprofile&u=24297
He wants to combine agews in tigray and Gojam and swallow the Amara lands in between
Odie wrote: ↑19 Sep 2024, 13:17አይ ምስራቅ!