Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23391
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: የአረብ አለም ሚዲያን የሚያንቀጠቅጡት አል አሩሲና ኡዝታዝ ጀማል (መደመጥ ያለበት)

Post by Fed_Up » 12 Sep 2024, 20:17

Horus wrote:
12 Sep 2024, 20:06
አለምን ያንቀጥቀጣችሁበት በርግጥ በ1984 ጀምሮ እስካሁን ያለቀችሁ በረሃብ የመነመነው ቁዝር ሆዳችሁና ባላ እግራችሁን ለአለም በቴሌቪዥን ያሳያችሁበት እና "we are the world we are the children” ያስቀነቀንባችሁበት ጊዜና ግዜ ነው::ይህን ሃቅ ተናገረ ብላችሁ ደግሞ ስሜታችሁ ተጎድቶ ውረዱብኝ አሉዋችሁ ደግሞ:: :roll:

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአረብ አለም ሚዲያን የሚያንቀጠቅጡት አል አሩሲና ኡዝታዝ ጀማል (መደመጥ ያለበት) On Expulsion of Egyptians

Post by Horus » 12 Sep 2024, 20:21

ኢሬው፣
ይህቺን ያንተ አለቃና ፍይናንሲየር አሁን ጆሮዋን ይዘናታል! መናደድ መብትህ ነው!


Post Reply