Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14853
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የግብፅ ቅብዝብዝነት የ Somalilandን አገራዊ ዕውቅና ሂደት እጅግ እንድፋጠን እና እንድጠናቀቅ አስተዋፅኦ አድርጓል።

Post by Abere » 11 Sep 2024, 17:12

የግብፅ ቅብዝብዝነት የ Somalilandን አገራዊ ዕውቅና ሂደት እጅግ እንድፋጠን እና እንድጠናቀቅ አስተዋፅኦ አድርጓል። ምክንያቱም ኢትዮጵያ እኩል ከግብጽ ጋር የባህር ኃይሏ ቀይ ባህር መገኜት አለበት ብቻ ሳይሆን የግብፅ ባዶ ጉራ ከምንምን ዕቁብ የሚቆጠር አለመሆኑን ማረጋገጥ ስለሚኖርባት።