Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abdisa
Member+
Posts: 6263
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: የቶማስ ሳንካራ ሀገር ቡርኪናፋሶ በጥይት ሰውን እንጂ ሀሳብን መግደል እንደማይቻል በተግባር አሳየች።

Post by Abdisa » 09 Sep 2024, 09:31

Captain Thomas Sankara gave this speech - "A United Front Against the Debt,” at the Organization African Unity (OAU) Conference in Addis Ababa, on July 29, 1987. Three months later on October 15, 1987 he was assassinated by the French government, but his idea of self-reliance, self-sufficiency, political and economic freedom, dignity, integrity, and the ending of foreign aid and foreign debt, is still alive today as it was yesterday.



Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የቶማስ ሳንካራ ሀገር ቡርኪናፋሶ በጥይት ሰውን እንጂ ሀሳብን መግደል እንደማይቻል በተግባር አሳየች።

Post by Digital Weyane » 09 Sep 2024, 09:56

የኛው ህወሓት እንደ ቶማስ ሳንካራ ያሉ ስለ ራስን መቻል፣ ከተረጂነት መውጣት፣ ከዕዳ መላቀቅ ፣ ወዘተ የሚሉ ፅንሰ-ሃሳቦችን የሚያራምዱ የአፍሪካ መሪዎችን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመደምሰስ ያደረጉዋቸው ሙከራዎች ሳይሳኩ በመቅረታቸው ቡዙዎችን የወያኔ ካድሬዎችና ደጋፊዎችን ያሳዘነ ክስተት ነው። :roll: :roll:

የነጮች የበላይነትን ባፍሪካ ምድር ላይ እንዲያብብና ተጠናክሮ እንዲቀጥል ስንል የከፈልነው ዋጋ ባልገባቸው ደካሞች ምክንያት ውጤት አላመጣም። ቡርኪና ፋሶ ዛሬ ሻዕቢያ ሻዕቢያ ትሸታለች። ዳውን ዳውን ሻዕቢያ! ትግራይ ትስዕር! :evil: ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:


Post Reply