ኮሪደር ማብለጭለጭ የስጋ ወንድሜም ቢስራው አልደግፈውም!
ከተማ ከህዝብ ኑሮ መቀየር ኢኮኖሚ እድገት እና ከስላም ጋር አብሮ የሚለማ እንጂ ብቻውን በግድ የሚለማ ነገር አይደለም!!
እንዲህ አይነት ስራ የሚስሩት በማእድን ወይም በጋዝ ገንዘብ ወይም ቴክኖሎጂ በመፍጠር በትርፍ ገንዘብ የተንበሽበሹ እንደ አረብ ሃገራት ያሉ ሀገራት ውስጥ ብቻ ነው!
ኮሪደር== ሆድ ጦም ይደር!
ለዚህ በሚወጣ ገንዘብ ብርሃኑ ወደቅክ ላለው ወጣት የስራ እድል መፍጠር ይሻል ነበር!!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ኮሪደር ሆድ ይቅር!
ኦኬ፣ ጥሩ እንበል፣ ስንቱ ነዉ አዲስ አበባ ዉስጥ ፆሙን የምያድረዉ፣ በአንፃራዊነት? በቁጥር አስደግፈህ ማቅረብ ትችላለህ?
እሱን ከልቻልክ ግን እንደዛች ጉጠት፣ ሰላም ከምትባል ሰለ***ምቱ አንተንም ዶንቆሮ ብዬ እንደልፈርድህ፣ አስብበት!
በአዲስ አበባ ገንዘብ ክልሎች ፆም እንዳያድሩ ይደረግ የምትል ከሆንክ ግን፣ የባሳ ዶንቆሮ ነህ! ራስ ጋዝ ጠየክቅ፣ አሁን ደግሞ ተመልሰህ ሌላ ክልል ለምን አይመግበኝም ማለት ከድንቁርናም በላይ ነዉ፣ መለመን ትችላለህ፣ ለመነህ ማግኘት ግን መብትህ አይደለም፣ ደደብ!
ከዛች ሰላም ከምትባል ሰለ***ምቱ ብዙም አትሻለም።