Egypt: a nation that has never came out its colonial trauma. Colonial and imperial powers kept Ethiopia in poverty for her lazy and dependent existence. Now as Ethiopia is raising her head, this lazy bluffer is going total postol, total temper tantrum on a level of epic drama.Now they want Somali people to fight their Nile war for them. It will not happen.
EGYPT: A DRAMA QUEEN!
AND, HERE ETERNAL STRATEGY OF FRIGHTENING ETHIOPIA!!
Egypt: a nation that has never came out its colonial trauma. Colonial and imperial powers kept Ethiopia in poverty for her lazy and dependent existence. Now as Ethiopia is raising her head, this lazy bluffer is going total postol, total temper tantrum on a level of epic drama.Now they want Somali people to fight their Nile war for them. It will not happen.
Egypt: a nation that has never came out its colonial trauma. Colonial and imperial powers kept Ethiopia in poverty for her lazy and dependent existence. Now as Ethiopia is raising her head, this lazy bluffer is going total postol, total temper tantrum on a level of epic drama.Now they want Somali people to fight their Nile war for them. It will not happen.
Last edited by Horus on 03 Sep 2024, 12:32, edited 3 times in total.
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2807
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Old kiosk resident Horsee,
Is self deceit very common in Guragie land ?

Is self deceit very common in Guragie land ?
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
ሲያረጅ አያምርም ይባላል። አቢይን መጥላት አንድ ነገር ሆኖ ፣ አቢይን የጎዱ መስሎዋቸው ከግብጽና ሳይድ ባሬ ጋር መቆም ሺ ግዜ ያየነው አሳዛኝ የፖሊቲከኞች ውድቀት ነው። ስልጣን የሚፈልጉ ፖለቲከኞች ሁሉ የሚቀምሱት አሳዛኝ ጽዋ ነው ። ኢትዮጵያ ካቢይ በላይ ነች! ግብጽ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ነች ! ኢትዮጵያ የባሀር በርና ባህር ኃይል በድግ ያስፈልጋታል ። በመሰረቱ አንዳርጋቸው ጽጌ በቃው ከፖለቲካ ወጥቶ መጻፍ እየጻፈ ቢኖር ነው የሚያምርበት ። እሱ አሁን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ቅንጣት ፋይዳ የለውም። በዘመኑ የሚገባውን ሰርቷል። ለሁሉም ግዜ አለው ። ይህ የሱ ዘመን አይደለም። መልካም ሕይወት እመኝለታለሁ! እኔ 10 ክፍል ጀምሮ አውቀዋለሁ ። አንድ ነገር ሲያበቃ ማወቅ አለበት!!!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12903
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
መፅሓፍ እየፃፈ?Horus wrote: ↑03 Sep 2024, 12:28ሲያረጅ አያምርም ይባላል። አቢይን መጥላት አንድ ነገር ሆኖ ፣ አቢይን የጎዱ መስሎዋቸው ከግብጽና ሳይድ ባሬ ጋር መቆም ሺ ግዜ ያየነው አሳዛኝ የፖሊቲከኞች ውድቀት ነው። ስልጣን የሚፈልጉ ፖለቲከኞች ሁሉ የሚቀምሱት አሳዛኝ ጽዋ ነው ። ኢትዮጵያ ካቢይ በላይ ነች! ግብጽ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ነች ! ኢትዮጵያ የባሀር በርና ባህር ኃይል በድግ ያስፈልጋታል ። በመሰረቱ አንዳርጋቸው ጽጌ በቃው ከፖለቲካ ወጥቶ መጻፍ እየጻፈ ቢኖር ነው የሚያምርበት ። እሱ አሁን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ቅንጣት ፋይዳ የለውም። በዘመኑ የሚገባውን ሰርቷል። ለሁሉም ግዜ አለው ። ይህ የሱ ዘመን አይደለም። መልካም ሕይወት እመኝለታለሁ! እኔ 10 ክፍል ጀምሮ አውቀዋለሁ ። አንድ ነገር ሲያበቃ ማወቅ አለበት!!!
እዉነት ሳይኖር መፅሓፍ መፃፍ ምን ይባላል? ዉሸቱን ጠርዞ ለገቢያ እንዲያቀርብ?
ይህ የባንዳ ልጅ፣ ምን ጊዜም ባንዳ ነዉ፣ የእሳያስ አፈወርቂ ተላላኪ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፈረደዋል! ይህ ሰዉ ምን አለ በሉኝ፣ ለግብፅም ተላልኮዋል፣ ሰነዱ አንድ ቀን ይወጣ ይሆናል።
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
አንተ ጂል ተገንጣይ ወያኔ ወድቆ ዘመዶችህ እስከ ተተኩ ድረስ ወያኔ ደግፈህ እዚህ ፎረም ላይ ስትታገለኝ አለነበርም?! አሁን ለግዜው ስልጣን ላይ ቂጥጥ ስትል ቱስ ቱስ ትላለህ!! ካንተ እኩል ጸረ ኢትዮጵያዊ ማን አለ? ችግሩ አንተና አንተን መሰል ኢትዮጵያን አታውቋትም!! አንተ ሺ ግዜ ተቀጥቅጠህ ኢትዮጵያን ትመስላለህ እንጂ ኢትዮጵያ አንተን አትመስልም!! መጨረሻ ላይ አንተና ዘመዶችህ ይህን መቀበላችሁ ጥሩ ነው ። አይን የራሱን ጉድፍ አያይም ይባላል!DefendTheTruth wrote: ↑03 Sep 2024, 13:16መፅሓፍ እየፃፈ?Horus wrote: ↑03 Sep 2024, 12:28ሲያረጅ አያምርም ይባላል። አቢይን መጥላት አንድ ነገር ሆኖ ፣ አቢይን የጎዱ መስሎዋቸው ከግብጽና ሳይድ ባሬ ጋር መቆም ሺ ግዜ ያየነው አሳዛኝ የፖሊቲከኞች ውድቀት ነው። ስልጣን የሚፈልጉ ፖለቲከኞች ሁሉ የሚቀምሱት አሳዛኝ ጽዋ ነው ። ኢትዮጵያ ካቢይ በላይ ነች! ግብጽ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ነች ! ኢትዮጵያ የባሀር በርና ባህር ኃይል በድግ ያስፈልጋታል ። በመሰረቱ አንዳርጋቸው ጽጌ በቃው ከፖለቲካ ወጥቶ መጻፍ እየጻፈ ቢኖር ነው የሚያምርበት ። እሱ አሁን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ቅንጣት ፋይዳ የለውም። በዘመኑ የሚገባውን ሰርቷል። ለሁሉም ግዜ አለው ። ይህ የሱ ዘመን አይደለም። መልካም ሕይወት እመኝለታለሁ! እኔ 10 ክፍል ጀምሮ አውቀዋለሁ ። አንድ ነገር ሲያበቃ ማወቅ አለበት!!!
እዉነት ሳይኖር መፅሓፍ መፃፍ ምን ይባላል? ዉሸቱን ጠርዞ ለገቢያ እንዲያቀርብ?
ይህ የባንዳ ልጅ፣ ምን ጊዜም ባንዳ ነዉ፣ የእሳያስ አፈወርቂ ተላላኪ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፈረደዋል! ይህ ሰዉ ምን አለ በሉኝ፣ ለግብፅም ተላልኮዋል፣ ሰነዱ አንድ ቀን ይወጣ ይሆናል።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12903
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
አዎ፣ ለላፉት ስድስት አመታት፣ ቀጥቅጥህ ኢትዮጵያን እንድመስል እንደ አደረከኝ!Horus wrote: ↑03 Sep 2024, 13:24አንተ ጂል ተገንጣይ ወያኔ ወድቆ ዘመዶችህ እስከ ተተኩ ድረስ ወያኔ ደግፈህ እዚህ ፎረም ላይ ስትታገለኝ አለነበርም?! አሁን ለግዜው ስልጣን ላይ ቂጥጥ ስትል ቱስ ቱስ ትላለህ!! ካንተ እኩል ጸረ ኢትዮጵያዊ ማን አለ? ችግሩ አንተና አንተን መሰል ኢትዮጵያን አታውቋትም!! አንተ ሺ ግዜ ተቀጥቅጠህ ኢትዮጵያን ትመስላለህ እንጂ ኢትዮጵያ አንተን አትመስልም!! መጨረሻ ላይ አንተና ዘመዶችህ ይህን መቀበላችሁ ጥሩ ነው ። አይን የራሱን ጉድፍ አያይም ይባላል!DefendTheTruth wrote: ↑03 Sep 2024, 13:16መፅሓፍ እየፃፈ?Horus wrote: ↑03 Sep 2024, 12:28ሲያረጅ አያምርም ይባላል። አቢይን መጥላት አንድ ነገር ሆኖ ፣ አቢይን የጎዱ መስሎዋቸው ከግብጽና ሳይድ ባሬ ጋር መቆም ሺ ግዜ ያየነው አሳዛኝ የፖሊቲከኞች ውድቀት ነው። ስልጣን የሚፈልጉ ፖለቲከኞች ሁሉ የሚቀምሱት አሳዛኝ ጽዋ ነው ። ኢትዮጵያ ካቢይ በላይ ነች! ግብጽ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ነች ! ኢትዮጵያ የባሀር በርና ባህር ኃይል በድግ ያስፈልጋታል ። በመሰረቱ አንዳርጋቸው ጽጌ በቃው ከፖለቲካ ወጥቶ መጻፍ እየጻፈ ቢኖር ነው የሚያምርበት ። እሱ አሁን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ቅንጣት ፋይዳ የለውም። በዘመኑ የሚገባውን ሰርቷል። ለሁሉም ግዜ አለው ። ይህ የሱ ዘመን አይደለም። መልካም ሕይወት እመኝለታለሁ! እኔ 10 ክፍል ጀምሮ አውቀዋለሁ ። አንድ ነገር ሲያበቃ ማወቅ አለበት!!!
እዉነት ሳይኖር መፅሓፍ መፃፍ ምን ይባላል? ዉሸቱን ጠርዞ ለገቢያ እንዲያቀርብ?
ይህ የባንዳ ልጅ፣ ምን ጊዜም ባንዳ ነዉ፣ የእሳያስ አፈወርቂ ተላላኪ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፈረደዋል! ይህ ሰዉ ምን አለ በሉኝ፣ ለግብፅም ተላልኮዋል፣ ሰነዱ አንድ ቀን ይወጣ ይሆናል።
እፍረት ብስ፣ መናጢ!
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
Egypt የድራማ qeen ከሆነች ስልጤስ ምን ሊሆን ነው 
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
ቻይናዎች የ ጃፓንን ኢምፔሪያሊዝም ሲዋጉ የ ኮሚኒስት ፓርቲው ዛሪ ታይዋንን ከመሰረቱት ጋር — የ ፓርቲው ስም ጠፋኝ — ግንባር ፈጥሮ ነበር። በመጀመሪያ አገር ሲኖር ነው የፓለቲካ ሹኩቻ በአገር ውስጥ ሊኖር የሚችለው። ከግብፅ ጋር የሚያብር ማንኛውም የ ኢትዩጺያ ፓለቲከኛ እንደ ጠላት መቆጠር አለበት። አንዳንድ የ Ethiopia ፓለቲከኞች እውቀትም ሆነ በየሳምንቱ ማሊያ የመቀየር አባዜ የሚያሳፍር ነው።
Re: EGYPT: A DRAMA QUEEN!
ኩሚንታንግ ይባሉ ነበር! እጅግ ትክክል ነህ! ይህ በታሪክ ውስጥ የፖለቲካ ሃሁ ነው!