-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12903
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
መጀመሪያ ላይ ለስልጣን የተንጋጋ ሁሉ፣ አሁን ላይ አረ በቀረብን ማለቱ አይቀሬ ነዉ፣ አለቃ ሁሉንም የስራ ሀላፊዎች አስጨንቆዋቸዋል!
A very strict job description and instruction on its execution!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12903
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: መጀመሪያ ላይ ለስልጣን የተንጋጋ ሁሉ፣ አሁን ላይ አረ በቀረብን ማለቱ አይቀሬ ነዉ፣ አለቃ ሁሉንም የስራ ሀላፊዎች አስጨንቆዋቸዋል!
እኔ ብሆን፣ አዴ አዳነች አቤቤ ዛሬዉኑ የአመት ፊቃዳቻዉን ወስዶ ሹልክ ማለት ነዉ። አለቃ እሱ ስለማይደክመዉ፣ ሁሉም የምደክመዉ አይመስለዉም!