Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ETHIOPIA RECOGNIZED THE REPUBLIC OF SOMALILAND! GAME OVER!!!እልለልልልልልልልልልልልል!

Post by Selam/ » 30 Aug 2024, 19:22

የኦሮሙማ ርትዕነት:

Last edited by Selam/ on 31 Aug 2024, 18:58, edited 1 time in total.

Wordpad
Member
Posts: 887
Joined: 07 Mar 2013, 10:52

Re: ETHIOPIA RECOGNIZED THE REPUBLIC OF SOMALILAND! GAME OVER!!!እልለልልልልልልልልልልልል!

Post by Wordpad » 30 Aug 2024, 19:46

What are these monkey Gurages talking about? How can the failed state of Ethiopia invade Somalia? It would take Somalia and Egypt just 1 week to capture Addis Abba. They only place Abiye controls. :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ETHIOPIA RECOGNIZED THE REPUBLIC OF SOMALILAND! GAME OVER!!!እልለልልልልልልልልልልልል!

Post by Selam/ » 30 Aug 2024, 19:56

አልሽባብን መቆጣጠር ያልቻለች ወልጫማ ሶማሊያ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ስንዝር መግባት አትችልም። ግብፅም ለመበጥበጥና ለማበሳጨት እንጂ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ድርሽ አትልም። ህዝቡ እሬሳዋ ላይ ቁሬማው ዓብዮት የተሳለቀበትን የቁርጥ ስጋ ይበላባታል።
Wordpad wrote:
30 Aug 2024, 19:46
What are these monkey Gurages talking about? How can the failed state of Ethiopia invade Somalia? It would take Somalia and Egypt just 1 week to capture Addis Abba. They only place Abiye controls. :lol:

Somaliman
Member+
Posts: 7167
Joined: 09 Nov 2007, 20:12
Location: Heaven

Re: ETHIOPIA RECOGNIZED THE REPUBLIC OF SOMALILAND! GAME OVER!!!እልለልልልልልልልልልልልል!

Post by Somaliman » 30 Aug 2024, 20:06

Dirty Galla are savage animals. They're beating the simply because he's Christian, even though he's saying that he's Muslim. Why beat him even if he's Christian. His religion is none of other people's business.

These despicable animals should be deported back to Madagascar.

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ETHIOPIA RECOGNIZED THE REPUBLIC OF SOMALILAND! GAME OVER!!!እልለልልልልልልልልልልልል!

Post by Selam/ » 30 Aug 2024, 20:39

አጭበርባሪ ሻቦ - ማን ጠራህ አንተን?

ፒፒና ኦነግ ናቸው ዕርጉሞቹ!
Somaliman wrote:
30 Aug 2024, 20:06
Dirty Galla are savage animals. They're beating the simply because he's Christian, even though he's saying that he's Muslim. Why beat him even if he's Christian. His religion is none of other people's business.

These despicable animals should be deported back to Madagascar.

Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ETHIOPIA RECOGNIZED THE REPUBLIC OF SOMALILAND! GAME OVER!!!እልለልልልልልልልልልልልል!

Post by Abere » 30 Aug 2024, 21:00

ከባለፉት 34 አመታት ወድህ ኢትዮጵያ በጎሳ አፓርታይደ ደዌ ተቀፍድዳ ህዝብ ብዙ መከራ እየከፈለ መሆኑ የአደባባይ ምስጢር ነው። በተለይም ደግሞ መቶ በመቶ በሚባል ደረጃ የዘር ማጥፋት እና የማሸማቀቅ ግፍ ሰለባ የሆነው የአማራ ህዝብ ነው። ይህ እውነት መሆኑን እንኳን ሰው የአማራ ገበሬ የቤት እንሰሳዎች ( በሬ፤ ላም ወዘተ) ሳይቀር አፍ ቢኖራቸው ይመሰክራሉ - እንደ ሰው በጥይት ተደብድበው በወያኔ እና በኦነግ-መከላከያ ሰራዊት ተገድለዋል።

በተለይ ደግሞ ለላፉት 3 አመታት ኦሮሙማ በአደባበይ አውጥቶ ነው ያሰጣው - ወያኔ በስውር ትፈጽመው የነበረውን።

ዋናው ነጥብ ይህን በአማራ ላይ ያነጣጠረ የጥቃት ኢላማ ማን አመጣው ወይም አጠመደው ነው። እነኝህ አራቱ የአማራ ታሪካዊ ጥላት እንጅ የትግል ወይም የአላማ አጋሮች አይደሉም። ሻዕብያ፤ ኦነግ፤ ወያኔ፤ ግብፅ። የሻዕብያ፤ ኦነግ እና ወያኔ አባት ፈጣሪ ቀፍቃፊ ደግሞ ግብፅ ነች። ከ ሀ - ፐ ድረስ የአማራን ህዝብ ለማሰር ኢትዮጵያን ለማዳከም እና ግብጽ የምትፈልገውን ለማገኘት በሻዕብያ ወያኔ እና ኦነግ ላይ መዋዕለ ንዋይ እና ጊዜ አባክናበታለች። ስለዚህ ይህኛው መሰሪ ከዛኛው መሰሪ ይሻላል ለማለት አስቸጋሪ ነው። ለዚህ ሁሉ ግን ግብጽ 1 ቁጥር የጥፋት ሃይል ነች። The seat of OLF/PP had been Cairo and Asmara.

ዋናው ጉዳይ ግብጽ የምትፈልገው ምንድን ነው? ይህን ቅድምያ መመለስ ያስፈልጋል። ግብጽ የምትፈልገው ኢትዮጵያን መቆጣጠር አባይን መዝረፍ ነው። እኔ ኢትዮጵያን እንጅ መሪ ግለሰብ፤ ወይም ፓርቲ ደጋፊ አይደለሁም። በመርህ ደረጃ ግብጽ ሶማልያ ከነኮተቷ ስትመጣ ኢትዮጵያን ነጻ ለማውጣት አይደለም - ለመድፈር፤ ለመዝረፍ፤ ለመግደል ነው። ኦነግ የገደለውን አማራ ግብጽም ለመግደል ነው የምትፈልገው፤ ኦነግ እያፈናቀለ የሚያሰቃየውን የአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ግብጽ በቦንብ ለማቃጠል ነው የምትፈልገው፤ በለስ ቢቀናትም ኢትዮጵያን አሸነፍኩ ነው የምትለው፤ ክፍት አፍ ሻዕብያን በማገዝ በኢትዮጵያ ላይ እንደ ቆርቆሮ እንድጮሁ ለማድረግ ነው።

ስለ ኢትዮጵያ የምናወራ ከሆነ መጀመሪያ ለግብጽ አሳልፎ ሰጥቶ ሳይሆን ከግብጽ፤ ሻዕብያ እና አረብ አገራት ጥቃት ጠብቆ ነው። ታዲያ በምን ላይ ተቁሞ ነው ስለ ህዝብ እና ወደፊት መወያየት የሚቻለው። ግብጽ መቃወም ማለት ኦነግ ወይም ኦሮሙማ መደገፍ ማለት አይደለም። ግብጽን አለመቃወም ማለት ግን ሞኝነት ወይም የኢትዮጵያን ታሪካዊ መሰረት አለመረዳት ነው - ከነዚህም ካለፈ ፀረ-ኢትዮጵያዊነት ይሆናል።

Selam/ wrote:
30 Aug 2024, 17:25
እውነቱን ተናገር፣ ዛሬ ኢትዮጵያ ንፁሃንን ዘቅዝቀው በሚሰቅሉና ከነፍሰጡር ማኅፀን ሽል አውጥተው በሚገድሉ ኃይማኖት አልባ የሄሮድስ ታናሽ ወንድሞች ነው የምትመራው።

ነገሮች ተገለባብጠው፣ ፍትሃ በህዝብ መሃከል እንጂ ያለው የነቢዪ መሃመድ ጊዜ እንደነበረው ከመንግስት ጋር የለም። ዛሬ ኢትዮጵያ ኮት ለብሰው በሚሄዱ ግን የግብረገብነት ምሰሶ በሌላቸው አውሬዎች ነው የምትመራው።

Abere wrote:
30 Aug 2024, 11:23
ሆረስ፤

ርትዕነት የአሸናፊነት ምክንያት ነው። ርትዕ መሆን ሃብታምነት ወይም ጉልበታምነት አይጠይቅም። ኢትዮጵያ በታሪኳ ሁሉ ርትዕ(ቀጥተኛ ፍትሃዊ) አገር ናት። ይህን ደግሞ ነብዩ ሙሃመድ ለሙስሊም ተከታዮቻቸው አስርድተዋል - በምድር ላይ ከተዘረጋው አገር ሁሉ ኢትዮጵያ ሂዱ የፍትህ ምድር ነው በማለት። ሙሉ መጽሀፍ ቅዱስ ይሑን የሃይማኖት ድርሳናት የሚነግሩት ጌታቸን እና እመቤታችን ከጨካኝ ሄሮድስ ሸሽተው የመጨረሻ የስደት መዳረሻቸው ኢትዮጵያ ነበረች። የርትዕ ህዝብ መፈጠሪያ - የፍትህ ትግል መጸነሻ ነች። ምንም ቢቀጥን ጠጅ ነው እንድሉ አሁን እያየነው ያለው ይህ ነው። የሶማሊላንድን ነጻነት ለማዳፈን መሞከር የአለም መንግስታት ነኝ ባዮች ይሁዳነት ነው። ለ34 አመታት ይህን ህዝብ ከአለም የልማት ማዕድ ማግለል እና አልሻባብ ለሚፏልልባት ለፈራረሰች ጣልያን-ሶማልያ መያዦ ማድረግ በህግ ይሁን በሞራል ጸያፍ ነው። ኢትዮጵያ ይህ ግፍ ይቁም ብላ እውቅና መስጠቷ ጀግንነት ነው። 50 ሞት መጣ ቢሉት ጀግና ብድግ ብሎ አንዱን ግባ በለው ይላል። ቅዘናም ግብጽ እና ቡችሎቿ በርሜል ሙሉ ሲቀዝኑ ይውላሉ። :lol:

Horus wrote:
30 Aug 2024, 10:12
አበረ፣
እጅግ እጅግ በትትክል! ኢትዮጵያ ኔልሰን ማንዴላን በዚያ በጭለማው የነጮች ዘመን አገሯ ድረስ አምጥታ ያሰለጠነች! ኢትዮጵያ አረቦች እንዳያዩ ሄሊኮበተሮች በጭለማ ሌሊት ሕይወታቸውን አሲዘው ለደቡብ ሱዳኑ ነጻነት ታጋይ ጋራንግ መሳሪያ የረዳች! ኢትዮጵያ የጥቁር ሕዝብ ነጻነት አባት! ኢትዮጵያ ክቡር አገር! ኢትዮጵያ ታላቅ አገር ቀይ ባሕረኛ!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ETHIOPIA RECOGNIZED THE REPUBLIC OF SOMALILAND! GAME OVER!!!እልለልልልልልልልልልልልል!

Post by Selam/ » 30 Aug 2024, 22:56

ልጠይቅህ:

- ኢትዮጵያ እስከዛሬ ጦርነትን ቀስቅሳ አታውቅም፣ ጠላቶቿ ይተነኩሷታል እንጂ። አሁን ግን፣ የውጪውንም የውስጡንም ተቀናቃኝ በሶስት ዓመት ውስጥ እንደ አበደ ውሻ በተናካሽነት ያዳረሰውና ሃገሪቷን ቅርቃር ውስጥ የወተፈው የዕንጭጩ የአቶ ዓብዮት መንጋ መንግስት ነው። አንተ በዘፈቀደ የጦርነት ክተት ጥሪ ከማወጅህ በፊት፣ አቶ ዓብዮት ወደ ኋላ መመለስ ከሚገባቸው ነገሮች ውስጥ፣ በዋናነት በሃገር ውስጥ ያደረገውና የሚያደርገውን ግፎች ማስተካከል የመጀመሪያዎቹ መስፈርቶች ስለ መሆናቸው ለመጥቀስ ለምን ተሳነህ?

- እስር ቤት የሚማቅቁትን፣ ከመንደራቸው የተፈናቀሉትን፤ ወላጆቻቸው የታረዱባቸውን፤ ልጆቻቸው የታገቱባቸውን፣ በሰካራም መከላከያ መሪዎች ትዕዛዝ መንደራቸው፣ አድባራቸውና ከብቶቻቸው በድሮን የጋዩባቸውን ህዝቦች ተመልሰው ከጁላ ወታደር ጋር አብረው ጦር ሜዳ እንዲሄዱ ወይንም ለእሱ ስንቅ እንዲሰንቁ ነው የምትፈልገው? በመከራቸው ጊዜ ማንም ሰው ዞር ብሎ ያላያቸውን እነዚህ ሰዎችና በእነሱ ላይ በሚደርሰው ግፍ በቁጭት የሚንገበገቡትን ህዝቦች ቁስላችሁን ዋጥ አድርጋችሁ ከዓብዮት ጎን ተሰለፉ ነው የምትላቸው? ምን እንዲያደርጉ ነው የምትፈልገው?

- እንደኔ እንደኔ፣ አቶ ዓብዮት ነገሮችን ወደ ነበሩበት ለመመለስ አሁንም አልረፈደበትም፣ ካልሆነ ግን ግብፆች ከፈለጉ ለምን ደርቡሾች የዮሃንስን አንገት እንደ ቀነጠሱት የእርሱንም አይቀነጥሱትም? ኢትዮጵያ እንደሆነች በጠላት ድሮም ተወራለች ፣ አሁንም አፈር ልሳ ተመልሳ ትነሳለች። ይኸ የማይቀለበስ የተፃፈ ህግ ነው! እንዲያውም እንዳልከው፣ ግብፅ አንዱን ጎጥ ከሌላው ስለማትለይ ከዓብዮት የተሻለች የኢትዮጵያ ጠላት ነች።

Abere wrote:
30 Aug 2024, 21:00

Last edited by Selam/ on 31 Aug 2024, 06:57, edited 3 times in total.

Mesob
Member
Posts: 2608
Joined: 23 Dec 2013, 21:03

Re: ETHIOPIA RECOGNIZED THE REPUBLIC OF SOMALILAND! GAME OVER!!!እልለልልልልልልልልልልልል!

Post by Mesob » 30 Aug 2024, 23:34

In this respect, Ethiopia's move is right to recognize Somaliand. The people of Somaliland believe that they are sovereign nation like any former European colony in the region, be it Djibouti, Eritrea and Kenya. They have a right to self determination.
After all, Somaliland has its own borders, currency, passport, national flag, national army, state administration ... If Arabs can recognize non existent entities such as Saharawi Republic or Palestine, then recognizing Somaliland makes more sense.

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ETHIOPIA RECOGNIZED THE REPUBLIC OF SOMALILAND! GAME OVER!!!እልለልልልልልልልልልልልል!

Post by Selam/ » 31 Aug 2024, 08:17

አበረ - የሰዎችን መሰረታዊ ኑሮ ከማሻሻል ይልቅ በመብራት ማሸብረቅና ቤተመንግስት ግንባታ የሃገር ንዋይ የሚያፈሰው ዕርጉሙ ዓብዮት፣ በኑሮ ጫና የደቀቀውን የኢትዮጵያን ምስኪን ወጣት በአፈሳ ለጦርነት እንማግደዋለን እያለህ ነው።

እነሱ ከተማ ለከተማ እያውደለደሉ ድኃውን ወጣት እንደ ቅጠል እሳት ውስጥ ሊማግዱት ማለት ነው። Sick!

Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ETHIOPIA RECOGNIZED THE REPUBLIC OF SOMALILAND! GAME OVER!!!እልለልልልልልልልልልልልል!

Post by Abere » 31 Aug 2024, 10:33

የጠቀስካቸው ነገሮች እውነትነት አላቸው። እኔ እኮ አብይ አህመድን እንደግፍ እያልኩ አይደለም። አንተ እየደጋገም የምትጠይቀኝ ስለ አብይ አህመድ ነው። የአብይ አህመድ ክህደት እና ስህተት እኮ ፋኖን ወልዷል። ኢትዮጵያ ላይ ግብፅ ጥቃት ብትከፍት ኢትዮጵያዊያን ምን ማድረግ አለባቸው ከሚለው ላይ መወያዬት የተሻለ ጥያቄ ይሆን ነበር። ቤቱ ላይ እሳት ጭሮ የለኮሰው አብይ አህመድ ስለሆነ ቤቱ ሲቃጥል ቁሜ እመለከታለሁ የሚል የተሻለ ምርጫ ካለህ አብራረው። ወተት በየጊዜ መጠጣት የሚቻለው ላሟ በህይወት እስካለች ድረስ ብቻ ነው፤ ላሟ ከታረደች ግን ሁሉም ቅርጫ ስጋውን በልቶ ወደ ቤቱ ይቀመጣል - ላሙን ያሳረደው ግን አንድ ቀን አጥንት ግጦ ከዚያ በሗላ ባዶ አፉን ይቀራል። ግብጽ ላሟን ለማረድ ነው የምትለፋው። እኔ መቸም ከግብጽ ጋር የሚቆም ኢትዮጵያዊ ግለሰብ፤ የትግል ድርጅት ምን እና ማን ሊሆን እንደሚችል ይገርመኛ። የግብጽ ወዳጅ ለምሆን የሚታትር ሞኝ፤ ለአብይ አህመድ የፓለቲካ ፍጆታ በቀላሉ ይውላል። ፋኖ በዚህ ላይ መጠንቀቅ አለበት። በአንድ ጀንበር ነው ቅቡልነት የሚያጣው።

Selam/ wrote:
30 Aug 2024, 22:56
ልጠይቅህ:

- ኢትዮጵያ እስከዛሬ ጦርነትን ቀስቅሳ አታውቅም፣ ጠላቶቿ ይተነኩሷታል እንጂ። አሁን ግን፣ የውጪውንም የውስጡንም ተቀናቃኝ በሶስት ዓመት ውስጥ እንደ አበደ ውሻ በተናካሽነት ያዳረሰውና ሃገሪቷን ቅርቃር ውስጥ የወተፈው የዕንጭጩ የአቶ ዓብዮት መንጋ መንግስት ነው። አንተ በዘፈቀደ የጦርነት ክተት ጥሪ ከማወጅህ በፊት፣ አቶ ዓብዮት ወደ ኋላ መመለስ ከሚገባቸው ነገሮች ውስጥ፣ በዋናነት በሃገር ውስጥ ያደረገውና የሚያደርገውን ግፎች ማስተካከል የመጀመሪያዎቹ መስፈርቶች ስለ መሆናቸው ለመጥቀስ ለምን ተሳነህ?

- እስር ቤት የሚማቅቁትን፣ ከመንደራቸው የተፈናቀሉትን፤ ወላጆቻቸው የታረዱባቸውን፤ ልጆቻቸው የታገቱባቸውን፣ በሰካራም መከላከያ መሪዎች ትዕዛዝ መንደራቸው፣ አድባራቸውና ከብቶቻቸው በድሮን የጋዩባቸውን ህዝቦች ተመልሰው ከጁላ ወታደር ጋር አብረው ጦር ሜዳ እንዲሄዱ ወይንም ለእሱ ስንቅ እንዲሰንቁ ነው የምትፈልገው? በመከራቸው ጊዜ ማንም ሰው ዞር ብሎ ያላያቸውን እነዚህ ሰዎችና በእነሱ ላይ በሚደርሰው ግፍ በቁጭት የሚንገበገቡትን ህዝቦች ቁስላችሁን ዋጥ አድርጋችሁ ከዓብዮት ጎን ተሰለፉ ነው የምትላቸው? ምን እንዲያደርጉ ነው የምትፈልገው?

- እንደኔ እንደኔ፣ አቶ ዓብዮት ነገሮችን ወደ ነበሩበት ለመመለስ አሁንም አልረፈደበትም፣ ካልሆነ ግን ግብፆች ከፈለጉ ለምን ደርቡሾች የዮሃንስን አንገት እንደ ቀነጠሱት የእርሱንም አይቀነጥሱትም? ኢትዮጵያ እንደሆነች በጠላት ድሮም ተወራለች ፣ አሁንም አፈር ልሳ ተመልሳ ትነሳለች። ይኸ የማይቀለበስ የተፃፈ ህግ ነው! እንዲያውም እንዳልከው፣ ግብፅ አንዱን ጎጥ ከሌላው ስለማትለይ ከዓብዮት የተሻለች የኢትዮጵያ ጠላት ነች።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ETHIOPIA RECOGNIZED THE REPUBLIC OF SOMALILAND! GAME OVER!!!እልለልልልልልልልልልልልል!

Post by Fed_Up » 31 Aug 2024, 11:03

Abere wrote:
31 Aug 2024, 10:33

እነዚህ ሁለቱ በሬዎች "አማራነታቸውን" የረሱ ይመስላሉ:: ሱልልታን ማለፍ የማፈቀድለት አማራ ስለ ሶማሌላንድ እስክስታ ይመታል::
በጭንቅላት ጋላ አማራን በማይሎች እንደሚቀድም አስመስክሯል:: ድሮ አማራ በባዶ ሜዳ ሲሸልል... ሲያቅራራ እና ሲያጎነብስ ነው እሚገኘው::

"የዘሬ ቢቀር ያንዘርዝረኝ"

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ETHIOPIA RECOGNIZED THE REPUBLIC OF SOMALILAND! GAME OVER!!!እልለልልልልልልልልልልልል!

Post by Selam/ » 31 Aug 2024, 12:02

ልጅ አበረ - የኢትዮጵያ ክብር በጭንቅላትህ ውስጥ ብቻ ይሆናል እንጂ ተቀርፆ የቀረው፣ ኦሮሙማ ካወደመው ቆይቷል። ስለዚህ አሁን ካለው ውርደት የከፋ ውርደት መቼም አይመጣም። ከፈለጋችሁ አንተና ኦሮሙማ ሄዳችሁ ተዋጉ። በምንም ተዓምር በኦሮሙማ የተገፋው ህዝቤ፣ ጦር ሜዳ ይዝመት ብዬ አፌን የምከፍትበት የሞራል መሰረት የለኝም።

በአንተ ምሳሌያዊ አገላለፅ ቤቱ ከተቃጠለ በኋላ ምንም ሌላ የሚድን ነገር የለም። ሲጀመር እያቃጠለ ያለውን ዕርጉም ከስር ከስሩ ማጥፋት እንጂ ያለብህ፣ ተቃጥሎ ካለቀ በኋላ አመዱ ላይ አህያ ወይንም አውራሪስ መጥቶ ሲንደባለልበት አካኪ ዘራፍ ብትል ምን ታመጣለህ? ላሚቷ ታርዳ ሞታለች እኮ፣ ስጋዋንም ፒፒ ጥንቦቹ ቅርጥፍ አድርገው በልተውታል። እነሱን ሄደህ ላሚቷን ውለዱ በላቸው እንጂ፣ ጥሬ ያረረባቸውን ምስኪኖች አምጡ የማለት የሞራል መሰረቱ የለህም። ለእነሱ አሁን ካሉበት ሰቆቃ የከፋ ነገር አይመጣማ።

እኔ ግብፅን ሳይሆን የምደግፈው፣ ቤቱን ያቃጠለውንና ላሚቷን ቅርጥፍ አድርጎ የበላትን የፒፒ መንግስት ነው የምቃወመው። በየትኛውም መለኪያ የኢትዮጵያን ጥቅም ማስከበርና መወከል እንደማይችል ነው የምከራከረው። ወራሪን ለማስወጣት ሌላን ወራሪን የሚደግፍ ሰው አጭበርባሪ ወይንም እንከፍ ነው። የኢትዮጵያ ጦር የሚመራው እኮ በጦር ኃይሎች መሪው በአቶ ዓብዮት ነው። ጦሩን ዕርጉም እየመራው ጦርነቱን ደግፍ ስትለኝ ያመኛል። ዕርጉምነቱን ከተረዳህና፣ የፈፀሙት ግፍ እንደኔ ካንገበገበህ ደግሞ ለምን ለድጋፍህ መስፈርት አቶ ዓብዮትና ፒፒ ስልጣናቸውን relinquish ማድረግ አለባቸው፣ የታሰሩ መፈታት አለባቸው ፣ የጎጥ ፖለቲካ በአስቸኳይ መፍረስ አለበት ለማለት ትፈራለህ?

I hate dishonest & inconsistent people!

Abere wrote:
31 Aug 2024, 10:33
የጠቀስካቸው ነገሮች እውነትነት አላቸው። እኔ እኮ አብይ አህመድን እንደግፍ እያልኩ አይደለም። አንተ እየደጋገም የምትጠይቀኝ ስለ አብይ አህመድ ነው። የአብይ አህመድ ክህደት እና ስህተት እኮ ፋኖን ወልዷል። ኢትዮጵያ ላይ ግብፅ ጥቃት ብትከፍት ኢትዮጵያዊያን ምን ማድረግ አለባቸው ከሚለው ላይ መወያዬት የተሻለ ጥያቄ ይሆን ነበር። ቤቱ ላይ እሳት ጭሮ የለኮሰው አብይ አህመድ ስለሆነ ቤቱ ሲቃጥል ቁሜ እመለከታለሁ የሚል የተሻለ ምርጫ ካለህ አብራረው። ወተት በየጊዜ መጠጣት የሚቻለው ላሟ በህይወት እስካለች ድረስ ብቻ ነው፤ ላሟ ከታረደች ግን ሁሉም ቅርጫ ስጋውን በልቶ ወደ ቤቱ ይቀመጣል - ላሙን ያሳረደው ግን አንድ ቀን አጥንት ግጦ ከዚያ በሗላ ባዶ አፉን ይቀራል። ግብጽ ላሟን ለማረድ ነው የምትለፋው። እኔ መቸም ከግብጽ ጋር የሚቆም ኢትዮጵያዊ ግለሰብ፤ የትግል ድርጅት ምን እና ማን ሊሆን እንደሚችል ይገርመኛ። የግብጽ ወዳጅ ለምሆን የሚታትር ሞኝ፤ ለአብይ አህመድ የፓለቲካ ፍጆታ በቀላሉ ይውላል። ፋኖ በዚህ ላይ መጠንቀቅ አለበት። በአንድ ጀንበር ነው ቅቡልነት የሚያጣው።

Selam/ wrote:
30 Aug 2024, 22:56
ልጠይቅህ:

- ኢትዮጵያ እስከዛሬ ጦርነትን ቀስቅሳ አታውቅም፣ ጠላቶቿ ይተነኩሷታል እንጂ። አሁን ግን፣ የውጪውንም የውስጡንም ተቀናቃኝ በሶስት ዓመት ውስጥ እንደ አበደ ውሻ በተናካሽነት ያዳረሰውና ሃገሪቷን ቅርቃር ውስጥ የወተፈው የዕንጭጩ የአቶ ዓብዮት መንጋ መንግስት ነው። አንተ በዘፈቀደ የጦርነት ክተት ጥሪ ከማወጅህ በፊት፣ አቶ ዓብዮት ወደ ኋላ መመለስ ከሚገባቸው ነገሮች ውስጥ፣ በዋናነት በሃገር ውስጥ ያደረገውና የሚያደርገውን ግፎች ማስተካከል የመጀመሪያዎቹ መስፈርቶች ስለ መሆናቸው ለመጥቀስ ለምን ተሳነህ?

- እስር ቤት የሚማቅቁትን፣ ከመንደራቸው የተፈናቀሉትን፤ ወላጆቻቸው የታረዱባቸውን፤ ልጆቻቸው የታገቱባቸውን፣ በሰካራም መከላከያ መሪዎች ትዕዛዝ መንደራቸው፣ አድባራቸውና ከብቶቻቸው በድሮን የጋዩባቸውን ህዝቦች ተመልሰው ከጁላ ወታደር ጋር አብረው ጦር ሜዳ እንዲሄዱ ወይንም ለእሱ ስንቅ እንዲሰንቁ ነው የምትፈልገው? በመከራቸው ጊዜ ማንም ሰው ዞር ብሎ ያላያቸውን እነዚህ ሰዎችና በእነሱ ላይ በሚደርሰው ግፍ በቁጭት የሚንገበገቡትን ህዝቦች ቁስላችሁን ዋጥ አድርጋችሁ ከዓብዮት ጎን ተሰለፉ ነው የምትላቸው? ምን እንዲያደርጉ ነው የምትፈልገው?

- እንደኔ እንደኔ፣ አቶ ዓብዮት ነገሮችን ወደ ነበሩበት ለመመለስ አሁንም አልረፈደበትም፣ ካልሆነ ግን ግብፆች ከፈለጉ ለምን ደርቡሾች የዮሃንስን አንገት እንደ ቀነጠሱት የእርሱንም አይቀነጥሱትም? ኢትዮጵያ እንደሆነች በጠላት ድሮም ተወራለች ፣ አሁንም አፈር ልሳ ተመልሳ ትነሳለች። ይኸ የማይቀለበስ የተፃፈ ህግ ነው! እንዲያውም እንዳልከው፣ ግብፅ አንዱን ጎጥ ከሌላው ስለማትለይ ከዓብዮት የተሻለች የኢትዮጵያ ጠላት ነች።

Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ETHIOPIA RECOGNIZED THE REPUBLIC OF SOMALILAND! GAME OVER!!!እልለልልልልልልልልልልልል!

Post by Abere » 31 Aug 2024, 12:48

Selam,
ቀደም ብዬ የጠቀስኩትን አሁንም እደግመዋለሁ - << ኢትዮጵያ ላይ ግብፅ ጥቃት ብትከፍት ኢትዮጵያዊያን ምን ማድረግ አለባቸው ከሚለው ላይ መወያዬት የተሻለ ጥያቄ ይሆን ነበር። >>

አንተ የጠቀስካቸው ተጨባጭ እርምጃዎች ማለት እኔ አበረ 1000% ጊዜ እጥፍ የምደግፋቸው ናቸው። << የፈፀሙት ግፍ እንደኔ ካንገበገበህ ደግሞ ለምን ለድጋፍህ መስፈርት አቶ ዓብዮትና ፒፒ ስልጣናቸውን relinquish ማድረግ አለባቸው፣ የታሰሩ መፈታት አለባቸው ፣ የጎጥ ፖለቲካ በአስቸኳይ መፍረስ አለበት ለማለት ትፈራለህ? >> እኔ አበረ አጥብቄ (ምናልባትም ከአንተ በፊት) የአብይ አህመድን አካሄድ የነቀፍኩነኝ በተደጋጋሚ ለህዝብ እና ለአገር ደህንነት ሲባል የሽግግር መንግስት እንድ መሰረት ወትውቻለሁ። አብይ አህመድ እንደግፍ አልክ የሚለውን ዝም ብለህ ትለጥፍብኛለህ።

ተወደደም ተጠላም ግን ኢትዮጵያዊያን ግብፅን መመከታቸው እንደማይቀር ግን እርግጠኛ ነኝ። እንዳውም ዛሬ ጠዋት ከመረጃ ፎረም አማርኛ ዜና ላይ የቪኦኤ ይሁን የጀርመን ድምጽ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የህዝብ አስተያየት በዚህ ዙሪያ ሲያቀርብ ነበር - ከሁሉም ጸረ-ግብጽ አቋም እና አንድነት ነበር የሰማሁት። በተቃራኒው ስለ አባይ ሙሊት እና መብራት ሃይል ማመንጨት አቅም መጨመር ሲነገር ግን ፒፒ የፓለቲካ ፕሮፓጋንዳ እያወራ እንጃ ቤታቸው ሻማ እንጅ አምፓል ከበራ እንደ ሰነበተ ይበልጡንም የእነርሱ ቤት ጨልሞ ለሱዳ መብራት መሸጡን አናዷቸዋል። ልብ በል፤ ግብጽን ለመዋጋት ግን 100% ቁርጠኞች ናቸው። አንዱ ያለው " ግብጽም ያአባቶቻቸው ልጆች ናቸው፤ እኛም የአባቶቻችን ልጆች ነን" የሚል ነው።

ከቻሉ ላሟን ለማሳረድ የሚፈልጉ ስጋዋን አቃርጠው ቆዳዋን አልፍተው መጫኛ አድርገው ታጥቀው እየዞሩ አገር መለመን ነው። :lol: ግን ላሟ ብርቱ ጠባቂ ህዝብ አላት። እንደት እንጠብቃት የሚለው ግን ቅን አስተሳሰብ እና ሞራላዊ ግደታ ነው።

Selam/ wrote:
31 Aug 2024, 12:02

Post by Selam/ » 31 Aug 2024, 13:44

አልተግባባንም - ቪኦኤ ለአስር ሰው መጠይቅ አደረገ ብዬ ከእምነቴ ፈቀቅ አልልም። እኔ እነሱ ከጠየቋቸው የሰዎች ቁጥር የበዙ መጠለያ ውስጥ የሚኖሩ ወጣቶችን በስልክ በየሳምንቱ አነጋግራለሁ። ስለ ምግብ፣ መጠጥና ህክምና እንጂ ስለጦርነት ምንም የሚያውቁት ነገር የለም፣ አቅሙም ፍላጎቱም የላቸውም።

የሞኒቶር ነብሮች፣ የአዲስ አበባና የፒፒ ጎረምሶች ግብፅን በጦርነት ያሸንፋሉ የሚል ከሆነ የፕሮፓጋንዳህ ዋናው ይዘቱ፣ ግብፆቹ ሊያዳምጡህ በሚችሉት ድኅረ ገፅ ላይ ሄደህ አስፈራራቻው። እኔ ግን የ ER አብዛኛው አንባቢ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ (የሻዕቢያ ውሾችን እርሳቸውና) ሁልጊዜ ከምለው ፈቀቅ ሳልል በቅድሚያ የጥፋቱ መንስኤ የሆኑት የፒፒ ጅቦች ተገልበጠው ይሰቀሉ እያልኩኝ እሰብካለሁ። ወይንም ለኢትዮጵያ ክብር ካላቸው፣ ገለል ይበሉ። አለበለዚያ ከግብፅ ጋር አብሮ ሊጨፈልቅህ የሚችልን ክፉ የፒፒ መንግስት ጦሩን ምራልኝ ብዬ ለሰከንድም እንኳን ቢሆን ምንም ዓይነት ድጋፍ አልሰጠውም።

የማን ቤት ፈርሶ የማን ሊበጂ፤
የአውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ!

Abere wrote:
31 Aug 2024, 12:48

Post Reply