1.ቁርንባጡን መሌን አሳደጉ:: አው ጦብያን ለመበጥበጥ!
ተሳካላቸውና ጦቢያን የጋራ ኤርትራን የግል አርገው እንግሊዝኛና ትግርኛ ብቻ እየተናገሩ የጦብያን መልካም ነገር ነው ያሉትን ሁሉ አሉት! ምነው አማርኛ አትሞክሩም ኦሮሚኛስ ይቅር ቢባሉ “No no we are foriegners” ብለው ቁጭ:: የእማማ ትምቡዋለልን ሽሮ ተገሚኖን ላስ እያረጉ!!
በሁዋላ በሁለቱ ትግሬዎች መሃል የሆነው አናውቅም:: ስይጣንም አላወቀውም እስከዛሬ:: የኤርትራው ስው "ቡል ሺት" (የበሬ አዛባ ማለታቸው ነው መስል) አሉና ጠረቤዛውን ነረቱት:: ቁርምባጡም ኤርትራዊ አይኑ ካላማረኝ አባር ራለሁ አለ:: ሻውያም ማንም የአገሬ ንብረትና የወርቅ ጥርስ ይዞ አይሄድም አለና ጥርስ ነቀላ ጉጠት በጉጠት!!
በግርግር አዋሳ ችግር ተፈጠረ:: ሁለቱ ትግሬዎች እኔ ጦብያዊ ትግሬ ነኝ ኤርትራዊ ትግሬ አይደለሁም እያሉ መለየት ችግር ሆነ! የዋሁ የቡብ ስው እኛ እንዴት እንለያችሁ ሁላችሁም አንድ ትመስላላችሁ ሂዱ አአ ይለይዋችሁ አለ!! የተቀረው ታሪክ ዘግቦታል!! ሁሉም ያውቀዋል!!
2. ዮሃንስ ለታን/ሌንጮ ለታ(ይንጨውና) ዳዉድ ኢብሳን(አበሳ) ምናልባትም ቀዤላ መርዳሳን (ከርካሳን) አሳደጉ:: OLF ማለት ነው:: የቡርቃ ዝምታን ፃፉ:: የጡት ሃውልት ቆመ!! የሻውያው ፍልፍል ወያኔ OPDO ወለደች:: OPDO አብዩና (the Shaman) ለማ በገበያን ወለደች:: በድብቅና ምጥ እያስቸገራት::እነርሱ ደግሞ ጲጲን ወለዱ:: ምነው በጨነገፈ ብለው ብዙዎች ይመኛሉ:: ከዛማ ድመት ግልገሉዋን እንደምትበላ ጲጲ/ኦፒዲኦ ወያኔን በላች:: አብዩ ሻቢያን በቀለበት አገባት:: የሻውያ ካድሬዎች ጋብቻው ቁርባን ይሁን የስማንያ ጋብቻ ሳይገባችው አብዩ አዲስ አባ ገብቶ ቅርቅር! የጫጉላ ፍቅር ሳያልቅ!! ካዛስ:- አብይ ያየስው...አላየንም....ያየስው...አላየንም ሲዘፈን ምነው ሲባል ወፈፌው ስማንያ ቀደደ ተብሎ ቁጭ!! ጉድ ጉድ ያሁኑ ይባስ የማይሆን ባል ሽፋሽፍት ይልስ ሆነና ቁጭ!
መለስ እኮ ነው ሻውያን ከምእራብ ጋር ያስጠቆረ የሚባለው:: የሚባለው ነው ያልነው:: እንግዲህ ሻውያ ከኦነግ/ኦፒዶ/ጲጲ ጦብያ ውስጥ ሽርሽር ስትመኝ አሁንም ነገር ተኮላሽ!!
ታዲያ በንዴት የሻውያ ካድሬዎች ከመረብ በታች ያለውን ሁሉ:- አይጠመጎጥ ባንቱ low IQ....በማለት ተጠምደዋል!
እኔን እኔን ... ሻውያን ስው አይውጣልሽ ብሎ ማን ረገማት!
እኛ ደግሞ ደግሞ:-
አንቺ ድመት/ሻውያ/.....ሚያው!
ወተት ትወጃለሽ .......አው!
እዳውስ?................በጣም ብዙ ነው!
እንግዲህ እንዳማረሽ ይቅር
አትሳደቢ የባህሪ ለውጥ አምጪ
ግብጥ ጉያ አትግቢ!
ከጦቢያ ህዝብ ጋር አርጅተሽም ቢሆን ቁሚ ይሻልሻል እንላለን::