Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ኢትዮጵያውያን ኑ እስኪ ተጠየቁ

Post by Fed_Up » 30 Aug 2024, 16:46

ሱዳን በልጀምን የሚያክል መሬታችሁን ይዛለች :: ሶማሊያ ታሪካዊ ጠላታችን የምትሏቸውን ግብጽ እና ቱርክን አምጥታለች:: ጂቡቲ ታሪፍ ጨምራ ዶላራችሁን ትግፋለች.... ኬኒያ የአሜሪካ እና አውሮፖ ተላላኪ ሆና ጠፍንጋችሆለች :: እነዚህን ሁሉ አገርና ዜጎችን አንዳች ትንፍሽ ብላችሁ አታውቁም ግን

ጥያቄዬ

የክፋ ቀን ደራሻችሁን ኤርትራ ለምንድነው አጥምዳችሁ ስታብጠለጥሏት እና ስታሽሟጡ ብቻ ሳይሆን ልታጠፋን ሳትተኙ እምታድሩት?
Did I miss something?

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኢትዮጵያውያን ኑ እስኪ ተጠየቁ

Post by Digital Weyane » 30 Aug 2024, 17:52

ጡሩ ጥያቄ ነው። በጌታችን ማይክ ሀመር እየተመራን ስለሆነ ምዕራባውያን <<የራስን አእምሮ ተጠቅሞ ሕይወትን መቀየር እና ዘላቂ ማኅበረሰብን መፍጠር>> የሚለውን የኤርትራ የአኗኗር ዘይቤ ዎደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እንዳይስፋፋ ያላቸውን ድብቅ ፍላጎት ለማሳካት ለሆዳችን ስንል የግድ የቁርጥ ቀን ወዳጃችን ኤርትራን በጠላትነት መፈረጅ አለብን። :roll: :roll:

የማይክ ሀመር አገልጋዮች እኮ ነን፣ ትእዛዙን ከመቀበልና ከማስፈፀም ውጭ ሌላ ምን ምርጫ አለን?
:roll: :roll:
Last edited by Digital Weyane on 30 Aug 2024, 18:19, edited 1 time in total.

Dama
Member+
Posts: 6456
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኢትዮጵያውያን ኑ እስኪ ተጠየቁ

Post by Dama » 30 Aug 2024, 18:18

Fed_Up wrote:
30 Aug 2024, 16:46
ሱዳን በልጀምን የሚያክል መሬታችሁን ይዛለች :: ሶማሊያ ታሪካዊ ጠላታችን የምትሏቸውን ግብጽ እና ቱርክን አምጥታለች:: ጂቡቲ ታሪፍ ጨምራ ዶላራችሁን ትግፋለች.... ኬኒያ የአሜሪካ እና አውሮፖ ተላላኪ ሆና ጠፍንጋችሆለች :: እነዚህን ሁሉ አገርና ዜጎችን አንዳች ትንፍሽ ብላችሁ አታውቁም ግን

ጥያቄዬ

የክፋ ቀን ደራሻችሁን ኤርትራ ለምንድነው አጥምዳችሁ ስታብጠለጥሏት እና ስታሽሟጡ ብቻ ሳይሆን ልታጠፋን ሳትተኙ እምታድሩት?
Did I miss something?
Ethiopia shelters 200,000 refugees from Eritrea. Mass exodus fleeing failed state persecution. Some of them are your blood kins.
Aren't you supposed to be grateful?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኢትዮጵያውያን ኑ እስኪ ተጠየቁ

Post by Fed_Up » 30 Aug 2024, 20:52

Digital Weyane wrote:
30 Aug 2024, 17:52
ጡሩ ጥያቄ ነው። በጌታችን ማይክ ሀመር እየተመራን ስለሆነ ምዕራባውያን <<የራስን አእምሮ ተጠቅሞ ሕይወትን መቀየር እና ዘላቂ ማኅበረሰብን መፍጠር>> የሚለውን የኤርትራ የአኗኗር ዘይቤ ዎደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እንዳይስፋፋ ያላቸውን ድብቅ ፍላጎት ለማሳካት ለሆዳችን ስንል የግድ የቁርጥ ቀን ወዳጃችን ኤርትራን በጠላትነት መፈረጅ አለብን። :roll: :roll:

የማይክ ሀመር አገልጋዮች እኮ ነን፣ ትእዛዙን ከመቀበልና ከማስፈፀም ውጭ ሌላ ምን ምርጫ አለን?
:roll: :roll:
ግን እናንተ ኢትዮጵያውያን ይህን ማየት እና መረዳት አልቻላችሁም? ቆይ ግን ነፃ አገር ያልተገዛን ትሉ የለም እንዴ? ደግሞስ ለምንድነው በሶማላውያን... በግብፃውያን ወይም በሱዳናውያን ላይ አፋችሁን የማትከፍቱት?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኢትዮጵያውያን ኑ እስኪ ተጠየቁ

Post by Fed_Up » 30 Aug 2024, 20:56

Dama wrote:
30 Aug 2024, 18:18
Fed_Up wrote:
30 Aug 2024, 16:46
ሱዳን በልጀምን የሚያክል መሬታችሁን ይዛለች :: ሶማሊያ ታሪካዊ ጠላታችን የምትሏቸውን ግብጽ እና ቱርክን አምጥታለች:: ጂቡቲ ታሪፍ ጨምራ ዶላራችሁን ትግፋለች.... ኬኒያ የአሜሪካ እና አውሮፖ ተላላኪ ሆና ጠፍንጋችሆለች :: እነዚህን ሁሉ አገርና ዜጎችን አንዳች ትንፍሽ ብላችሁ አታውቁም ግን

ጥያቄዬ

የክፋ ቀን ደራሻችሁን ኤርትራ ለምንድነው አጥምዳችሁ ስታብጠለጥሏት እና ስታሽሟጡ ብቻ ሳይሆን ልታጠፋን ሳትተኙ እምታድሩት?
Did I miss something?
Ethiopia shelters 200,000 refugees from Eritrea. Mass exodus fleeing failed state persecution. Some of them are your blood kins.
Aren't you supposed to be grateful?
እንዲህ ^^^ ብለህ ስትጽፍ ትንሽ አይሰቀጥጥህም?
የራሷን ዜጎች መቀለብ ያልቻለችው... ድህነት ያጎበጣት ኢትዬጵያ ከኤርትራውያን እየተጠቀመች እንጂ አንድም ቤሳቤስቲ አትሰጥም.. ከየትስ አምጥታ? :: 2000,000 ኤርትራውያን አሉ ካልክ 200,000 የዶላር መፈልፈያ ኢንኩቤተር እንደሆኑ አትርሳ:: ይልቅስ እናንተ ናችሁ grateful መሆን ያለባችሁ:: "የእምዬን ወዳብዬ"

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ኢትዮጵያውያን ኑ እስኪ ተጠየቁ

Post by Fed_Up » 31 Aug 2024, 11:06

መጽሓፋ ዝም ... ቄሱ ዝም::

I rest my case!!

Dama
Member+
Posts: 6456
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ኢትዮጵያውያን ኑ እስኪ ተጠየቁ

Post by Dama » 31 Aug 2024, 11:25

Fed_Up wrote:
30 Aug 2024, 20:56
Dama wrote:
30 Aug 2024, 18:18
Fed_Up wrote:
30 Aug 2024, 16:46
ሱዳን በልጀምን የሚያክል መሬታችሁን ይዛለች :: ሶማሊያ ታሪካዊ ጠላታችን የምትሏቸውን ግብጽ እና ቱርክን አምጥታለች:: ጂቡቲ ታሪፍ ጨምራ ዶላራችሁን ትግፋለች.... ኬኒያ የአሜሪካ እና አውሮፖ ተላላኪ ሆና ጠፍንጋችሆለች :: እነዚህን ሁሉ አገርና ዜጎችን አንዳች ትንፍሽ ብላችሁ አታውቁም ግን

ጥያቄዬ

የክፋ ቀን ደራሻችሁን ኤርትራ ለምንድነው አጥምዳችሁ ስታብጠለጥሏት እና ስታሽሟጡ ብቻ ሳይሆን ልታጠፋን ሳትተኙ እምታድሩት?
Did I miss something?
Ethiopia shelters 200,000 refugees from Eritrea. Mass exodus fleeing failed state persecution. Some of them are your blood kins.
Aren't you supposed to be grateful?
እንዲህ ^^^ ብለህ ስትጽፍ ትንሽ አይሰቀጥጥህም?
የራሷን ዜጎች መቀለብ ያልቻለችው... ድህነት ያጎበጣት ኢትዬጵያ ከኤርትራውያን እየተጠቀመች እንጂ አንድም ቤሳቤስቲ አትሰጥም.. ከየትስ አምጥታ? :: 2000,000 ኤርትራውያን አሉ ካልክ 200,000 የዶላር መፈልፈያ ኢንኩቤተር እንደሆኑ አትርሳ:: ይልቅስ እናንተ ናችሁ grateful መሆን ያለባችሁ:: "የእምዬን ወዳብዬ"
Are you implying that Ethiopia encouraged tge Eritrean youth exodus to benfit economically by hosting them as refugees and get UNHCR money for their upkeep?

Or are you saying that these refugees though not encouraged by Ethiopia to flee persection in the Isayas' Eritrea, the fact that Ethiopia protects and shelters them brings money from the UNHCR for their living expenses?
Because they spend their pocket monies in Ethiopia, they contribute to the economy of Ethiopia. For this, youre saying that, for making these unfortunate souls refugees by Eritrea, Ethiopia should thank Eritrea.

Youre sick!

Post Reply