Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8598
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 31 Aug 2024, 08:25
ጎንደር
ለቀም፣ እምሽክ!!
በአርበኛ ሀብቴ ወልዴ የሚመራው የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደምቢያ ቀጠና በጌምድር ክ/ር አይሸሽም ዮሐንስ_ብርጌድና ጎንደሬ በጋሻው ክ/ር በተሰራው የጋራ ልዩ ኦፕሬሽን የተማረኩ የአገዛዙ ሰራዊቶች
ድል ለአማራ ህዝብ!!
Please wait, video is loading...