Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 36335
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Galla Airlines Accuses 6 Agame Passengers Of Terrorism.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 26 Aug 2024, 14:29


ፍርድ ቤቱ ፖሊስ በእነ ዮሐንስ ዳንኤል ላይ በጠየቀው የጊዜ ቀጠሮው ላይ ብይን ለመስጠት ለነገ ቀጠሮ ያዘ !

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ ችሎት የፌዴራል ፖሊስ በእነ ዮሐንስ ዳንኤል ላይ በጠየቀው የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ላይ የግራቀኙን ሰፊ ክርክር ካዳመጠ በኋላ ብይን ለመስጠት ለነገ ነሐሴ 21ቀን 2016 ዓ.ም ቀጠሮ ይዟል።

ተጠርጣሪዎቹ በጠበቆቻቸው በኩል የዋስትና መብት እንዲፈቀድላቸው ጠይቀዋል።

የፌዴሬል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን ተጠርጣሪዎቹ ላይ የአቪዬሽን አሰራር ሕግ ከመጣስ ባለፈ በሽብር ወንጀልም ምርመራ ስለጀመርኩ የዋስትና ጥያቄያቸው ውድቅ ይደረግ በማለት ተከራክሯል።

ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት ተጠርጣሪዎች ዮሐንስ ዳንኤል በርሄ፣ አማኑኤል መውጫ አብርሃ፣ ናትናኤል ወንድወሰን ሹሜ፣ ኤልያስ ድሪባ በዳኔ፣ ይዲድያ ነጻነት አበበ እና እሌኒ ክንፈ ተክለአብ ናቸው።

የፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የምርመራ መዝገብ እንደሚያሳየው እነዚህ ተጠርጣሪዎች ተፈጥሮ በፈጠረው የአየር መዛባት ምክንያት አውሮፕላኑ መብረር አይችልም እየተባለ፣ አስገድዶ ለማስኬድ የፈጠሩት አምባጓሮ በወንጀል ሕጉ ተጠያቂ ያደርጋቸዋል ብሏል።

የፖሊስ የምርመራ ቡድን ተጠርጣሪዎች ላይ በወንጀል ተጠያቂ ለማድረግ ከተጀመረው ምርመራ ባሻገር፣ ከጸረሰላም ኃይሎች ተልዕኮ ተቀብለው የተንቀሳቀሱ በመሆናቸው፤ በሽብር ወንጀልም መጠርጠራቸውን ነው የሚያመላክተው።በወቅቱ አየር መንገዱ ከደህንነት ኃይሎች ጋር በመሆን በትዕግስት ቢማጸናቸውም፤ ድብቅ አጀንዳቸውን እያራመዱ በመሆናቸው አሻፈረን ማለታቸውንም በምርመራ መዝገቡ አካቷል። See

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: Galla Airlines Accuses 6 Agame Passengers Of Terrorism.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!

Post by Union » 26 Aug 2024, 14:49

እነኚህ ደሞ ችግር አለባቸው

Corridor እየለማላቸው አይደል እንዴ። አርፈው አይኖሩም። አርፈው ኮሪደሩ የፈጠረውን የስራ እድል ንቀው እንደዝ መሳደባቸው፣ በፅንፈኛው ፕርፖጋንዳ የተጠለፋ ስለሆኑ ይወገዱ፣፡አለ Horus :lol:

Post Reply