Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ትግራዋይ ሆኜ መፈጠሬን ጠላሁ። የበታችነት ስሜታችን ሰብአዊነታችንን ነጥቆ ወደ አሳማነት ቀይሮናል።

Post by Digital Weyane » 23 Aug 2024, 01:28

አንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን በውክልና ጦርነቱ ስናጣ ያላዘኑ የህወሓት ካድሬዎች በቅርቡ አንድ ኤርትራዊ በሕመም ምክንያት በመሞቱ ድርቅ ብለው የአዞ እንባ ይረጫሉ። :roll: :roll: