Re: did you see this video? I can't believe my eyes, what is going on Birhanu Nega?
>>>>>>
Super shame!
ምን ብርሃኑ ብቻ! ሁሉንም አስገዳቸው እንጂ! አንዳንዷ በሁለት እጇ እየተንቀጠቀጠች አጎንብሳ ስላምታ ስታፍስ!
እውነትም ይሄ ስውዬ ነግሶባቸዋል! ፕረዚደንት ኪም ሆነ እኮ! መንበርከክ ነው የቀረው!
የፈረንጅ ባህል ተሻለኝ እዚህ ጋ! አንገትህ ቀና አርገህ በእንድ እጅ መጨበጥ መብትህ ነው!
በባህል አስደርጎባቸው ነው ማለት ይቻላል
ካልሆነ ማታ ማታ የሚገርፍ ወይም በቅርባቸው bully አቁሞ ካልሆነም ያገኙት ጥቅም ስለሚያውቁ ነው የሚያጎበድዱት!