Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9839
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ምስጢረኛዋ ኤርትራ በጋብቻ አማካኝነት ዓለም አቀፋዊ ተፅዕኖዋን ለማሳደግና ለማስፋፋት እያደረገችው ያለውን ስትራቴጂካዊ እንቅስቃሴ ለመግታት ህወሓት ምን እየሰራ ነው?

Post by Digital Weyane » 13 Aug 2024, 21:51

ኡኛ ወያኔ የኤርትራውያንን አለም አቀፋዊ ተፅዕኖ ለመቀነስና ለመግታት ምን ማድረግ ይኖርብናል ትላላችሁ? :roll: :roll: :roll:


Digital Weyane
Member+
Posts: 9839
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ምስጢረኛዋ ኤርትራ በጋብቻ አማካኝነት ዓለም አቀፋዊ ተፅዕኖዋን ለማሳደግና ለማስፋፋት እያደረገችው ያለውን ስትራቴጂካዊ እንቅስቃሴ ለመግታት ህወሓት ምን እየሰራ ነው?

Post by Digital Weyane » 13 Aug 2024, 22:12

ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ኤርትራውያን የሚከራዩትን የቅንጦት የሰርግ አደራሽ ደጃፍ ላይ ቆመን አልያም በኢንተርኔት ተቃውሞአችንን እና ጩኸታችንን እናሰማ። በሰይጣናዊ ቅናት ተቃጥለን እስክንሞት ድረስ መጠበቅ የለብንም። :roll: :roll:

እታ እዋን ሕዚ እያ። ቁርፂ እያ ሕዚ፣ የብልካይ መህደሚ።

Post Reply