Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6235
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ስውየው ስዩመ ስይጣን ነው!

Post by Odie » 13 Aug 2024, 06:19

ማባላት ስራው ነው!
ባለፈ ጊዜ ከስብሃት ጋር የፈታትን አንዷን ወያኔ በትልቅ የህዝብ ግርግር መሃል ጠርቶ አልስማ ባሉት ላይ የሆነውን ሁሉ አስታውሻቸው እያለ እርሷን እያሽማቀቀ በሌሎች ላይ ሲያስመስክር ሌሎች እየፈሩ ሲሰሙ አየን::
ይህ ስው የቀውስ እንጂ የስላም ስው አይደለም:: ወይ ነዶ! የኖብሏ ነገር!! ምክንያቱም ስራው ሁሉ ሴራ ስለሆነ::
ወያኔ መፈረካከሱ እስየው ነው:: ምናልባት መልካም ቡቃያ ቢበቅል::
ሆኖም ስውየው የስልጣን ጥመኛና የሴራ ስው ስለሆነ አካባቢውን ማመሱ ይቀጥላል!!
የዘር ፖለቲካ ገፀ-በረከታችን እያመስን ነው:: ወያኔ ደደቢት የፃፈችው ወረቀት ባይኖር OPDO ባይወለድ እንዲህ አይነት አምታታው ስልጣን ላይ አይወጣም ነበር!!
ነገደ ተጋሩ በል እንግድህ "ተው ቻለው ሆዴ"
ወያኔ በወለደችው እሳት ስትለበለብ እያዩ መታዘብ ነው/መደስት?