Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አበረ ሰሞኑን ዬት ሄደ ብላችዉ ለምታስቡ፣ ሰዉዬዉ ስራ ላይ ቆይቶ መሆኑን ተገንዘቡ፣

Post by DefendTheTruth » 12 Aug 2024, 16:31

ይህችን እየሞጫጨረ ነበር ሰሞኑን፣ ለዚህ ነዉ ከመረጀ እረፍት የወሰደዉ።


Abere
Senior Member
Posts: 14866
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አበረ ሰሞኑን ዬት ሄደ ብላችዉ ለምታስቡ፣ ሰዉዬዉ ስራ ላይ ቆይቶ መሆኑን ተገንዘቡ፣

Post by Abere » 12 Aug 2024, 17:02

DDT,


ምነው እባክህ ይህን የወረዳ ተራ ዩቲዩበር እያዳመጥክ አንጎልህን በትቢያ ባትሞላ?! ማንም የብልጥግና -ኦነግ ሾተላይ ሰላይ ፋኖ መስሎ የሚለጣጥፈውን ሁሉ እያስለጠፋችሁ በቁጭ በሉ ተራ ቀይ ቀይ ለቃሚ ዩቲዩበር የፋኖን ስም ለማጥቆር ትባዝናላችሁ። አበረ አሁን ደሱ የሚባል ደላላ እንድያዳምጥ ትፈልጋለህ :lol: DDT ለምን ጅልነቱን ታበዛዋለህ?

Post Reply