Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: Türkiye hands off Ethiopia

Post by kebena05 » 11 Aug 2024, 22:58

አየ አበራሽ እበቴ የ ፒፒ ወሸላ ጠቢ

አንቺ ማን ሆነች ነው አንድ አገር ነው አይደለም ብለሽ ውሳኔ የምትሰጪው?።

ጌታሽ መለስ የአሜሪካን የእርዳታ እህል ተከፍሎትና ተበራቶ ሶማሊያ በእርስ በርስ ጦርነት በተዳከመች ሰአትና መንግሥት በሌለባት ወቅት ያከአፍሪካ ደካማ የሆነውን መከላከያሽ የአሜሪካንን የግርድና ተልዕኮ ተቀብሎ ወደ ሶማሊያ ተግበስብሶ ወረደ። ይህ ሁሉ ድርጊት ለምን በሲኢድባሬ ጊዜ አልሞከራችሁትም? ሶማሊያ እኮ አንቺን የደርግ ወታደር አሯርጦ ከድሬዳ ሳይቀር ያባረረ ነው። እድሜ ለ ኩባና ለሶቪየት በዪ ከዛ ባይመልሱልሽ ንሮ ዛሬ ዘርማንዘርሽ ሶማሊኛ ትናገሪ ይሆን ነበር።

Tell me what war have you ever one without the help of eithe the US or the east bloc countries? Your history of serving the white men is documented; from sending ill trained soldiers to Korea (which had no business being there except to serve as a slave for the US) to Congo, again, taking orders from your whiteman. Hence, you are in no position to talk about other country as failed state knowing you are from one your starving a’ss. You people are the embarrassment of Africa because you invaded your neighbor Somalia just because your were ordered to do so by the US for a few million handouts wheat and dollars. No ethic, no moral nore principles.




Abere wrote:
11 Aug 2024, 17:14
ባዶ እራስ Kebena
የኢትዮጵያ ሰራዊት እኮ ነው ሶማልያን ከአልሸባብ ጥቃት ለአስርት አመታት እየጠበቀ ያለው። የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማልያ ከወጣ ሞቃድሾ የአልሸባብ ትሆን ነበር። የፈረሰ ሶማልያን አንድ ጠንካራ የአፍሪካ አገር ከሆነች ኢትዮጵያ ጋር ማወዳደርህ በሽተኛነትሽን እንጅ ጤናማ አለመሆንሽን ያመላክታል።

አንቺ ሻዕብያዊ ምኞትሽን እንጅ መሬት ላይ ያለውን እውነት አያመላክትም። ከዚህ ፎረም ላይ እንኳን ኢትዮጵያን ልገንጥል የሚል ኢትዮጵያዊ አላነበብኩም - በበታችነት ስሜት ከሚሰቃየው ወያኔው ሃላፊመንገዲ በስተቀር። እርሱም ህልሙ ተሰርዞ ቁስሉን እየላሰ ያለ ነው። እናስገነጥላለን እንገነጥላለን የሻዕብያ ኢትዮጵያን ወገብ ጠምጥሞ የመያዣ ዘዴ ነው። ከዚህ ፎረም እንደ ከተማ ጎዳና ላይ ውሻ የምትልከሰከሱት ሻዕብያዎች ይህን ማደናገሪያ ለመንዛት ነው። ኢትዮጵያ ብዙ አሳልፋ የምትቀጥል አገር ናት - እንደ ጣልያን ኤርትራ አረም በቀል አይደለችም።

ሶማልያ የምትባል አገር የለችም። ፈረንጆች አዳቅለው ፈጥረዋት ብቅ ብላ የጠፋች ስያሜ ነች። ከኤርትራ በፊት በግድ ሳይሆን በድሞክራሲያም ምርጫ ሶማሊላንድ ሪፓብሊክ አገር አለች - እንደ ኤርትራ የወደቀች ሳትሆን በዲሞክራሲ ተቋማት ምስረታ እና ኢኮኖሚ ሞደል የሆነች። ስለ ሶማሊላንድ ዕድገት ከመናደድ ለምን የኤርትራ ክፍለ ሀገርን አልምታችሁ አታስመሰክሩም።

kebena05 wrote:
11 Aug 2024, 17:03
Abere wrote:
11 Aug 2024, 11:31
There is no country called Somalia, accept the reality.s


አበራሽ
አንዳንዴ ምን እያጨስሽ ነው የምታመጪው?


Face the reality, Somalia is more stable than your chaotic country. Yes, Somalia has Al Shaba that controls some parts of its territory. On the contrary, your country has multiple rebel groups who are controlling more territory than the central government. Fano itself controls much more Amara land than Abiy, so is Shene in Oromia and TPLF in Tigray. So who in verges of becoming disintegrating? At least Al Shabab isn’t fighting to create a new ethnic base region or separate country outside Somalia. In fact, Al Shabab is more centralized than the current Somalia government. You people are desperately trying to create havoc in Somalia so that you can grab their see ports, however, it will backfire on you if Al Shabab comes in control of its country and see what it will do to you. Do you think Arab countries won’t support them, including your current master, the UAE?

Post Reply