-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12903
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
የጀርመን ስምም ዋን ና ሻን የሆነበት የፓሪሱ ኦሎምፕክ
የሴቶች ደብል የቲሽ ቴንስ ጌም እያየሁ ነበር ና በጀርመን ና በሳዉዝ ኮሪያ መሃከል ነበር ዉድድሩ፤ ጨዋታዉ ደግሞ ለናሓስ ነበር። ፊታቸዉን ሳይ ግን ሴቶቹ የአዉሮፓ አይመስልም ና ስማቻዉን ለማየት ሞከርኩኝ፣ ስማቸዉም ዋን ና ሻን ይላል። ኦኦ አልኩኝ፣ ከመቼ ወዲህ ነዉ ጀርመኖችም እንደዚህ አይነት ስም ያላቸዉ ብዬም ራሴን ጠየኩኝ፣ መልስ የለኝም፤ እናንተ ይኖራችዉ ይሁን?