Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተጸጽቷል? ይቅርታ መጠየቅ ይፈልጋል? እንግዲያውስ ለድርጊቶቹ ሃላፊነት በመውሰድ ይጀምር። ለሁለተኛ ግዜ ተላላኪ ነበኩማ ተቀባይነት የለውም።

Post by sarcasm » 08 Aug 2024, 08:10

"በትግራይ ለሁለት አመታት ሲያደርግ እንደታየው ሁሉ ክልሉን የምድር ሲኦል እያደረገው ይገኛል።" ገዱ ያለው

"በትግራይ ለሁለት አመታት ስናደርግ እንደታየው ሁሉ ክልሉን የምድር ሲኦል እያደረገው ይገኛል።" ገዱ ማለት የነበረበት በእርግጥ ተጸጽቶ ከሆነ

መጸጸትና ይቅርታ መጠየቅ በሃላፊነት መውሰድ ይጀምራሉ። ሃላፊነት መውሰድ ደግሞ በምንናገራቸውና በምንሰራቸው ይታያል። የጠ/ሚ የNational Security Advisor ሆነህ በምኒስትር ደረጃ የመራኸወ ጦርነትማ ለዶ/ር አቢይ ብቻ ማላከክ አይቻልም። እና መልእክትህን ሃላፊነት መውሰድህን በሚያሳይ መልክ ጽፈህ ዳግም ላከው። ለሁለተኛ ግዜ ተላላኪ ነበርኩማ . . . . .

Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተጸጽቷል? ይቅርታ መጠየቅ ይፈልጋል? እንግዲያውስ ለድርጊቶቹ ሃላፊነት በመውሰድ ይጀምር። ለሁለተኛ ግዜ ተላላኪ ነበኩማ ተቀባይነት የለውም።

Post by Abere » 08 Aug 2024, 09:23

ህዝብ ይቅርታ ጠየቀ እኮ ይቅርታው ከልብ አይደርስም የምትሉ ቅር ላላችሁ ወገኖች ደግሞ ህግ እና ህገ-መንግስታዊ መንግስት ሲኖር የወንጀለኛ ዶሴ ክፈቱ እኔ እራሴ ፍርድ ቤት እቀርባለሁ ነው እያለ ያለው።

በእርግጥ ይቅርታ ኪስ ባይገባም ህሌና ውስጥ ዘልቆ ሊገባ ይችላል። ህሌናው ያስመለሰው ካለ ህግ ፊት ቀርቤ ለመወቃቀስ ደስተኛነኝ ማለቱ ግልጽ ያለ አነጋገር ይመስለኛል። ፍርድ ቤት ልቅረብ ማለት እኮ ወይ ጥፋተኛ ሁኖ ዕድሜ ልክ፤ወይም የሞት፤ ወይም በነጻ ሊለቀቅ ይችላል ማለት ነው።

ግን ይህን ያህል የሚደፍሩ ስንት የቀድሞው ኢህአድግ- ወያኔዎች ይገኛሉ?

ስለ ገዱ ይህን ያህል ከተባለ አብይ አህመድ እና እነ ደብረጽዮን ለምን ለፍትህ ይቅረቡልን ብላችሁ አትጠይቁም - ሹመት ያጽናል ብላችሁ ጉልበት እየሳማችሁ እኮ ነው።

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተጸጽቷል? ይቅርታ መጠየቅ ይፈልጋል? እንግዲያውስ ለድርጊቶቹ ሃላፊነት በመውሰድ ይጀምር። ለሁለተኛ ግዜ ተላላኪ ነበኩማ ተቀባይነት የለውም።

Post by Meleket » 09 Aug 2024, 04:21

ንቅሳት

ኣፉ እንዳመጣለት የሚዝረከረከው፡
የወሎው Abere “ገደቢስ ነህ” ቢለው፡

sarcasm ሚባለው መረጃ ላይ ያለው፡
በጥበብ የክቱን ያ ገዱን ሲያሳዬው፡
ለዛ ለወሎ ሰው፡
ሲያ”ን ኣስደምስሶ በ “ስና” ኣስነቀሰው።
:mrgreen:
sarcasm wrote:
08 Aug 2024, 08:10

Post Reply