Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የደርግ ኢሰፓ ሚኒስተር የኢትዮጵያው ቀድሞ መንግስት ፖለቲካ አመራሮች አደርባይነትና ፍርሃት ከሕወሓት አመራር አባላት ልበምሉነት ሲያወዳድሩ

Post by sarcasm » 30 May 2022, 10:53

አደርባይነት ወይስ?

የዛሬ ስድስት ዓመት የግንቦት 20ን የሚታዩ የሚጨበጡ ድሎችና ስኬቶች አስመልክቶ ይህንን ምስክርነት የሰጠው ሰውየ፤ እራሱን ሆኖ በስብእናና ሞራል ጎልብቶ፤ ዛሬ በህይወት ይኖር ይሆን?! ይህንን የመሰከረላት አገርስ፤ ባለፉት አራት ዓመታት የት ደረሰች?!
Please wait, video is loading...


euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የደርግ ኢሰፓ ሚኒስተር የኢትዮጵያው ቀድሞ መንግስት ፖለቲካ አመራሮች አደርባይነትና ፍርሃት ከሕወሓት አመራር አባላት ልበምሉነት ሲያወዳድሩ

Post by euroland » 30 May 2022, 16:09

Eden’s latest propaganda assignment; if she isn’t counting Aide trucks, she is now too busy comparing the dead and hated Weyane rules with other Ethiopian regimes :lol: :lol:

sarcasm wrote:
30 May 2022, 07:25
Start from 18:30


sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የደርግ ኢሰፓ ሚኒስተር የኢትዮጵያው ቀድሞ መንግስት ፖለቲካ አመራሮች አደርባይነትና ፍርሃት ከሕወሓት አመራር አባላት ልበምሉነት ሲያወዳድሩ

Post by sarcasm » 31 May 2022, 07:39

Is አደርባይነት the defining characteristic of Ethiopian political class? Could this explain the inherent incompatibility of Tigrayans in Ethiopian politics?

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የደርግ ኢሰፓ ሚኒስተር የኢትዮጵያው ቀድሞ መንግስት ፖለቲካ አመራሮች አደርባይነትና ፍርሃት ከሕወሓት አመራር አባላት ልበምሉነት ሲያወዳድሩ

Post by Sam Ebalalehu » 31 May 2022, 07:49

“ incompatibility?” Eden you are losing it. You suggested TPLF wouldn’t make it in Ethiopian politics because all Ethiopian politicians are opportunist except the Adwa gang. Way to go my dear. You are really making a compelling case. Joking.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የደርግ ኢሰፓ ሚኒስተር የኢትዮጵያው ቀድሞ መንግስት ፖለቲካ አመራሮች አደርባይነትና ፍርሃት ከሕወሓት አመራር አባላት ልበምሉነት ሲያወዳድሩ

Post by Ethoash » 31 May 2022, 12:12

sarcasm wrote:
30 May 2022, 07:25
Start from 18:30

this is one of the great interview ..i could not stop listening it.. not because the history but the value of his wisdom about economy and governing skill and negotiation skill for everything have a time .. u must rise up with time and this interview is not outdated and very good help to Dr. Abiy... the hero advice him u must have a gut to make the decision... that is the only way it deference the great leader and fake one..

Dr. Abiy must hire this guy as advisor if he want to develop mama Ethiopia . this guy if i heard him correctly he advice Derg about mix economy ... derg mengistu haile mariam started mix economy before u run away to Zimbabwe ... he invited the Indian and introduce us with cottage industry those cottage industries still relevant for today Ethiopia there are many advice and wisdom in this interview.

i give a great thanks for the golden boys not killing this person .. u see killing is losing the golden practise before Dr. Abiy preach it ... The Derg guy also explained very well nationalized property is not wise.. the reason is Mengistu nationalized 30% property and he didn't run it properly while the other 75% small holder thought if i grow my company they will nationalized me hence i will not work to improve my company hence the economy suffered .. the same way if Dr.ABiy nationalized THE golden loot the next guy who work for Abiy also see this and he will never build any thing in Ethiopia and smuggled the money out of Ethiopia instead by this Ethiopia will suffer twice .. at least the better way is if the thief invest the money in Ethiopia .. but if the thief took the money out of Ethiopia we lose two time..

anyhow pls watch all the video u going to enjoy it..

Abere
Senior Member
Posts: 14863
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የደርግ ኢሰፓ ሚኒስተር የኢትዮጵያው ቀድሞ መንግስት ፖለቲካ አመራሮች አደርባይነትና ፍርሃት ከሕወሓት አመራር አባላት ልበምሉነት ሲያወዳድሩ

Post by Abere » 31 May 2022, 14:58

ዕድሜያችን ከደረሰ ጀምሮ በኢትዮጵያ ፓለቲካ ስርዐት ተሳታፊ የሆኑ ሁሉ ከደርግ እስከ አሁን ድረስ ያላቸው ባህርይ ስንመለከተው አንድ አይነት ነው - ሁሉም አድርባዮች ናቸው። የወደቀ ግንድ መጥረቢያ ይበዛበታል ሁኖ ነው እንጅ ይህ ሰውዬ ስለመንግስቱ ሃይለማርያም ሲያወሩ እርሳቸው ከደሙ ንጹህ ነኝ ባይ የጲላጦስ ግብር ወይም ዶሮ ሶስት ጊዜ ሳይጮህ እንደ ከዳው ጴጥሮስ አይነት መሰለኝ። የኢትዮጵያን መሪዎች የሚያበላሿቸው እና መንገድ የሚያስቷቸው በዙርያቸው የተሰበሰቡ እበላ ባይ ተሿሚዎች እና ህዝብ እራሱ ነው።አሁን ምን ያደርጋል ልዳማ(ፀፀት) ቢያጭዱት ክምር አይሞላም። በወያኔም ቢሆን ፓርላማው ይተኛል ወይም እንደ ተገረፈ ህጻን አፉን በእጁ አፍኖ መለስ ዜናዊ ብቻ ትዕዛዝ ይሰጣል፤ አሁንም በኦሮሙማ ብልጽግና ያው ነው። መቼ ትችት እና ምክርር ያለፍርሃት ይብላል። ይህ ባልህ መቆም አለበት።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የደርግ ኢሰፓ ሚኒስተር የኢትዮጵያው ቀድሞ መንግስት ፖለቲካ አመራሮች አደርባይነትና ፍርሃት ከሕወሓት አመራር አባላት ልበምሉነት ሲያወዳድሩ

Post by Ethoash » 01 Jun 2022, 14:06

troll አቡዋሯው

ምነው ደህናም አይደለህም ወይ፣ የሺካራን መጥፎነት እኮ የምታውቀው ከአጫሽ ነው። የመጠጥን ደግሞ ከስካራም ነው እንዳንተ አይነቱን። የሌብነትን ደግሞ ከሌባው ነው።

አሜሪካኖች የባንክ አጭበርባሪዎች በኢንተርኔት አከሮችን በገንዘብ ከፍለው እንዴት ሀክ እንደሚያረጉ እንዲያስተምሩዋቸውና ሌላ ሌባ እንዳያጭበረብራቸውም ትምህርት እንዲስጡዋቸው ይቀጥሩዋቸዋል እንጂ አይገድሉዋቸውም።

አሁን ይህ የደርግ በለስልጣን ጥፋቱን አመነ አላመነም ታስሮ የሕዝቡን እዳ ከፍሎዋል ሁለተኛ ልትቀጣው አትችልም ። አሁን ከሱ የቀረን ነገር መማር ነው ። የተማርንም አይመስለኝም። አንድ ብቻ ምሳሌ ልስጥህ ብዙ ምክሮችንም በቃለጥያቄው ባገኝበትም አንድ መዝዜ ላወጣ።

እንግዲ እንደሱ አበባል ወያኔዎች አዲስባን ሲከቡ ምድረ ደርግ ባለስልጣን መግቢያና መውጫ አጥቶ ። ሁሉህም እራስ ህን አድን የሚል መርሆ ተከትለው ነበርና ። ይህ የደርግ ባለስልጣን ዘሎ ጣልያን ኢንባሲ ገባ ሐይወቱን ለማዳን። እንግዲህ ወርቁ እዚህ ላይ ነው።

ለምን የአፍሪካ ባለስልጣኖች ስልጣን ለመልቀቅ እንደማይፈልጉ ለማወቅ ። የሚቀጥለው ባለግዜው በለስልጣን ያስራቸዋል ይገድላቸዋል ስለዚህ እስክሞት ድረስ ስልጣን ላለመልቀቅቅ ይታገላሉ። ስለዚህ አንዳንድ ጅላጅል ለምን የአፍሪካ ባለልጣን ስልጣን አይለቁም ብሎ ይጠይቃል ። መልሱ ከለቀቁ ይገደላሉ ነው።

እንግዲህ ይህንን ወደ አገራችን ስናመጣው። ወርቃማዎቹ በስላም ስልጣናቸውን ለቀው ። ዶክተር አብይን በስነስርዓት መርጠው በትልቅ ደግስ ስልጣን ተረካከበው ተለያዩ ። ይህ በዚህ ማለቅ ነበረበት ግን ደም የጠማቸው አማሮች ኡ ኡ ማለት ጀመሩ ትግሬዎች ስላሳ ቢሊዬን ስርቀዋል ። በየጊዜው የሚገደሉት ስዎች በነሱ ገንዘብ ነው። ትግሬዎች ወደስልጣን ለመምጣት ይፈልጋሉ ብለው ኡ አሉ። አረፈው እንደመቀመጥ ። እንደውም የተገላቢጦሽ ሳይኮለጂ ለመጠቀም ለምን አብይ የስጣቸውን ምህረት ተጠቅመው አርፈው አይቀመጡም ለምን ስወ ያስገድላሉ አዲስ አበባ ውስጥ እያሉ ኡ አሉ። መንገድ ዘጉ ለሁለት አመት ። የትግሬዎችን በግ ስረቁ ይህ በቪዲዬ አለ።

ከዚያማ መተማመን ጠፋ አብይቾ ለምን ጥርጣሬውን አያበዛውም የስሜን ጦር ይወጣ ብሎ መወትወት ጀመረ። ይህ እኮ ቀጥታ ጦርነት እንድናረግ ተባበሩኝ ነው። አይ አብይ በየዋህነት ነው ጦሩ ይወጣ ያለው ከተባለ ። አብይ ሊታመን አይችልም ሱማሌ ሀገር ሄዶ ጦሩን ልኮ የሱማሌን ፕሬዘዳንት ከሕግ ወጭ የፈድራልን ሀይል በመጠቀም ክብሩን በሚነካ ሁኔታ አስሮ አስቀምጦታል። በዚህ ላይ ። አብይ የትግራይን ዓይን የሚባሉ ስዎችን አስሮ ነበር ታድያ እንዴት አርገው ሊያምኑት ነው።

አዋ የሱማሌው ፕሬዘዳንት ቤተክርስቲያን አቃጥሎዋል፣ ሰውም ገድሎዋል ። ግን ያ ለምን ሆነ ቢባል ዶክተር አባይ ከስልጣን ሊያወርደኝ ነው ብሎ ስግቶ ነው። ይህ ስጋት ለምን መጣ ። የዶክተር አባይ መልስ ነው የሚሆነው ግን ይህ የዶክተር አባይ አካሄድ ትግሬዎችን እንዳያምኑት አረግ ። አንድ የትግሬ ባለስልጣን አዲስ አበባ የሚሄድ አነበረም ። ሁለቱን የትግሬ አይኖችን ካስረ በኋላ ስንስለቱ ተበጠስ።

እናማ ጦርነት ተገጠመ የትግሬ ዓይኖችን ሁለቱን ገድሎ መንግደ ላይ ጥሎ ፎቶ አንስቶ አሽንፍኩ አለ። ታድያ ይህንን ያየ ስልጣን ይለቃል ወይ በስላም። ዶክተር አብይ አሁን ስልጣን በስላም ይለቃል ወይ። የሚቀጥለው በለግዜ አቦይ ፀሐይን እንደገደለው። አቦይ መስፍንን እንደገደለ እሱን ቢገድሉት ምን መከራከሪያ አለው።

እንግዲህ ባአጭሩ ይህ የድሮ ድርግ ባለስልጣን ይህንን ነበር የሚነግርህ እና ብዙ የኢኮኖሚ ምክሮችን እኔ በትንሹ ገልጬዋለሁ ለአገር ይጠቅማል እና አንብበው እና መልስ ጥያቄ ካለህ ልመልስልህ ፍቃደኛ ነኝ።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የደርግ ኢሰፓ ሚኒስተር የኢትዮጵያው ቀድሞ መንግስት ፖለቲካ አመራሮች አደርባይነትና ፍርሃት ከሕወሓት አመራር አባላት ልበምሉነት ሲያወዳድሩ

Post by sarcasm » 03 Jun 2022, 16:11

sarcasm wrote:
31 May 2022, 07:39
Is አደርባይነት the defining characteristic of Ethiopian political class? Could this explain the inherent incompatibility of Tigrayans in Ethiopian politics?
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የደርግ ኢሰፓ ሚኒስተር የኢትዮጵያው ቀድሞ መንግስት ፖለቲካ አመራሮች አደርባይነትና ፍርሃት ከሕወሓት አመራር አባላት ልበምሉነት ሲያወዳድሩ

Post by sarcasm » 05 Jun 2022, 09:09

sarcasm wrote:
03 Jun 2022, 16:11
sarcasm wrote:
31 May 2022, 07:39
Is አደርባይነት the defining characteristic of Ethiopian political class? Could this explain the inherent incompatibility of Tigrayans in Ethiopian politics?
Please wait, video is loading...

በከርስ ፖለቲካና የትግራይ የመርህ ፖለቲካ መካከል ያለው ልዩነት



sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የደርግ ኢሰፓ ሚኒስተር የኢትዮጵያው ቀድሞ መንግስት ፖለቲካ አመራሮች አደርባይነትና ፍርሃት ከሕወሓት አመራር አባላት ልበምሉነት ሲያወዳድሩ

Post by sarcasm » 22 Jul 2024, 07:48

Andanrgachew Tsgie on TPLF Leaders Principledness


"TPLF ውስጥ የማውቃቸው ሰዎች እኮ አሉ፤ እነ ተወልደ የሚባሉ ሰዎች አንዲት ሳንቲም! ትልልቅ ቦታ ተቀምጠው፤ ፖሊት ቢሮ አባላት ሆነው፤ ሳንቲም የሌላቸው። በራሳቸው መንገድ የደረሱበት conclusion ይሄ የንብረትና የምን ጉዳይ ትልቁ issue አይደለም ያሉ ሰዎች ታገኛለህ።" አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ


sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የደርግ ኢሰፓ ሚኒስተር የኢትዮጵያው ቀድሞ መንግስት ፖለቲካ አመራሮች አደርባይነትና ፍርሃት ከሕወሓት አመራር አባላት ልበምሉነት ሲያወዳድሩ

Post by sarcasm » 08 Aug 2024, 08:04

የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አደርባይነት እንዳለው ነው የቀጠለው - ዳኒኤል ክብረት


Post Reply