Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ይደረስ ለወንድማችን ሆረስ

Post by DefendTheTruth » 07 Aug 2024, 14:38

ሰሞኑን በዚህ ፎረም ላይ አንተ ላይ ሆን ብሎ የተቀናጀ ሀመቻ ከፍቶዋል፣ ዘምቶዋል፣ የአንተን ስም ለማጥፋት በዘመቻ መልክ ተነስቶብሃል፣ ልያሸማቅቁህ በጣም እየጣሩ ነዉ። ይህ ሁሉ ደግሞ ለምን የመንግስትን የልማት ዕቅዶችን ደገፍክ ብሎ ነዉ። መደገፉ ና አለመደገፉ የአንተ የግል ጉዳይ መሆኑን በደንምብ የማይገነዘብ የዚህ ፎረም ተሳታፊ ያለ አይመስለኝም።

ችግሩ ሌላ ነዉ፣ ኢትዮጵያ ላይ የመዝመት አጀንዳ ነዉ፣ ኢትዮጵያ ወደ ፊት ምንም አይነት እርምጃ አድርጋ እንዳታድግ ነዉ፣ ፍላጎታቸዉ። ለዚህ ነዉ አንተ ላይ ዘመቻ የከፈቱት፣ እንጂ አንድ ሰዉ መንግስትን ደገፈም፣ አልደገፈ ብዙም ለዉጥ በመሬት ላይ አያመጣም። ይህን ያህል እነሱንም ሆነ ሌላ አካል ማሰሰብ በልተገባ ነበር።

ይህ ጉዳይ አሁንም በተጨማሪ የምያሳየዉ ለኢትዮጵያ ምን ጊዜም የማይተኙ መሆናቸዉን ና ለነሱ የልተገዛን ከመስወገድ እንኳ ወደ ኋላ የማይሉ መሆናቸዉን ነዉ የምያሳየዉ። አገራችን ላይ የተቃጣ የጥቃት ኢለማ ነዉ። ይህን ተረድተህ እርምጃዎችህን ለወደ ፊቱ እንድታጤን ለስታዉስህ ወደደኩኝ፣ እንደ አንድ የፎረሙ ተሳታፊ።

የጥቃት ኢላማዉ ሆረስ ሳይሆን ኢትዮጵያ ናት!

Horus
Senior Member+
Posts: 40248
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይደረስ ለወንድማችን ሆረስ

Post by Horus » 07 Aug 2024, 15:03

DefendTheTruth wrote:
07 Aug 2024, 14:38
ሰሞኑን በዚህ ፎረም ላይ አንተ ላይ ሆን ብሎ የተቀናጀ ሀመቻ ከፍቶዋል፣ ዘምቶዋል፣ የአንተን ስም ለማጥፋት በዘመቻ መልክ ተነስቶብሃል፣ ልያሸማቅቁህ በጣም እየጣሩ ነዉ። ይህ ሁሉ ደግሞ ለምን የመንግስትን የልማት ዕቅዶችን ደገፍክ ብሎ ነዉ። መደገፉ ና አለመደገፉ የአንተ የግል ጉዳይ መሆኑን በደንምብ የማይገነዘብ የዚህ ፎረም ተሳታፊ ያለ አይመስለኝም።

ችግሩ ሌላ ነዉ፣ ኢትዮጵያ ላይ የመዝመት አጀንዳ ነዉ፣ ኢትዮጵያ ወደ ፊት ምንም አይነት እርምጃ አድርጋ እንዳታድግ ነዉ፣ ፍላጎታቸዉ። ለዚህ ነዉ አንተ ላይ ዘመቻ የከፈቱት፣ እንጂ አንድ ሰዉ መንግስትን ደገፈም፣ አልደገፈ ብዙም ለዉጥ በመሬት ላይ አያመጣም። ይህን ያህል እነሱንም ሆነ ሌላ አካል ማሰሰብ በልተገባ ነበር።

ይህ ጉዳይ አሁንም በተጨማሪ የምያሳየዉ ለኢትዮጵያ ምን ጊዜም የማይተኙ መሆናቸዉን ና ለነሱ የልተገዛን ከመስወገድ እንኳ ወደ ኋላ የማይሉ መሆናቸዉን ነዉ የምያሳየዉ። አገራችን ላይ የተቃጣ የጥቃት ኢለማ ነዉ። ይህን ተረድተህ እርምጃዎችህን ለወደ ፊቱ እንድታጤን ለስታዉስህ ወደደኩኝ፣ እንደ አንድ የፎረሙ ተሳታፊ።

የጥቃት ኢላማዉ ሆረስ ሳይሆን ኢትዮጵያ ናት!
ዲ ዲ ቲ፣
አንድም ቀን የኦሮሞ ጎሳ ፖለቲካ አንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ነው ብለህ ኢትዮጵያዊ ስትሆን አይቼ አላውቅም! ልብ በል እኔ የትግሬ ተገንጣይ ሲቋቋም ነበርኩ! የኦሮሞ ተገንጣይ ሲቋቋም ነበርኩ! ያማራ ተገንጣይ ሲቋቋም ነበርኩ! ሴት ልጅ እናቷን ምጥ ልታስተምር አትችልም ። ያንተ የመጨረሻ ሃላፊነት እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያን አጀንዳ መሟገት ብቻ ነው! ያ ነው የሁሉም ሰው መለኪያው! እኔ እያንዳንዱ የ ኢ አር ፎረም አባል አንድ ነገር ሲጽፍ ለምን እንደ ሚጽፍ በጥንቃቄ አውቃለሁ!

ሆረስ የራሱን ሃሳብ የሚያስብበት የራሱ አንጎል አለው! አንተ ግን የ4 ኪሎው ኦሮሙማ ቡድን አንድ ትክክል ነገር ሲሰራ ብቻ ተነስተህ ፎሌ ሳይሆን ወገንህ ይህን ሁሉ መከራና ቀውስ በኢትዮጵያ ሲያደርስ መደበቅ ሳይሆን እንደ ጀግና ወጥተህ ተሳስተናል ይህን መሰል በሽታ በኢትዮጵያ ላይ ማስከተል ማቆም አለብን የማለት ኢትዮጵያዊነት ጀግ ን ነት ላይ መድረስ አለብህ!

አይን የራሱን ጉድፍ አያይም ይባላል! አንተ የራስክን አይን ጉድፍ ብትጠርግ ሌላውም አይኑን ይጠርጋል! እዚህ ፎረም ላይ ወያኔዎች ዘምተውብኛል! ኢሬዎች ዘምተውብኛል! አንተ ራስህ ለዘመናት ዘምተህብኛል! አሁን ያማራ ወያኔዎች ይንጫጩብኛል! እኔ ሆረስ ዘ ኢትዮጵያ ፈቀቅ አልልም! ማንም እንደ ማያሸማቅቀኝ መገንዘብ አለብህ! ሴት ልጅ እናቷን ምጥ አታስተምርም! ነጋቲ !

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ይደረስ ለወንድማችን ሆረስ

Post by DefendTheTruth » 07 Aug 2024, 15:16

በል እንግዲህ ይቦቅሱህ፣ ወደህ ፈቅደህ ከገባህበት ይመችህ፣ ወንድም የጉራጌ ልጅ!

እጁ የየዘዉን የወረወረ ፈሪ አይባልም የምል አንድ አባባል አለ፣ እኔ ያለኝን ወርዉሬያለሁኝ፡ ይመችህ!

Horus wrote:
07 Aug 2024, 15:03

Post Reply