ስውየው ጭር ሲል የሚወዱ አይመስልም:: ወይስ የቀውስ አማካሪዎቻቸው ናቸው የቀውሱ ምክንያት? ከብልፅግና ውጪ አታስሙኝ እንደሚሉት ስው ሲሞት ምንም እንዳላየ ችግኝ እንደሚተክሉት አይደለም:: ከቀውስ ወደቀውስ መግባት የአርባ ቀን እድላቸው ይሁን ፀባይ ብቻ አንዱ ነው!
ከውያኔ ጋራ ትልቅ በጣም ትልቅ ቀውስ ውስጥ ገባ!
ኤርትራን በቀለበት ያገባት መስለና ሌላ ቀውስ ገባ
ፋኖ ነብሴ አድነኝ ሲል ከረመና ትጥቅ ፍቱ ብሎ ቀውስ ገባ
ደግም ኮሪደር ልማት ብሎ የድሃ ቤት እያፈረስ ሌላ ቀውስ
ቀውሱ ቀጠለና ኮሬ ነጌኛ+ሽኔ ቀውስ
አላረፈም ሶማሌላንድ ወርዶ ከወንዙ እስከባህር ቀውስ እኛንም ሶማሌያንም ቀውስ በቀውስ
በሱዳን ቀውስም ይታማሉ
ኦርቶዶክስ ኬኛ የቀውሶች ሁሉ ቀውስ
ብር ትብረር ፍሎት-ዲፍሎት/ትንሳፈፍ እንጦርጦስ ትውረድ ቀውስ!
ይባስ ብሎው ስቴጅ 4 ካንስር ላይ ነው ያለነው ክኒኑን እንዋጥ ቀውስ!
ህዝቡ ደግሞ በአለም በ ፔሽንስ ቀውስ በመቻል አንደኛ!
የሚቀጥለው ቀውስ hospice ነው ሞት?
ወይም የትኛው ቀውስ!
የራበው ህዝብ መሪዎቹን ይበላል ቀውስ?