Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16698
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 02 Aug 2024, 13:20
.
.
.
ከባድ የዋጋ ግሽበት በአዲስ አበባ እየታየ ነው፥፥ የጤፍ የበቆሎ የሽሮ እንዲሁም የተለያዩ የቀን ተቀን ሸቀጣ ሸቀጥ ዋጋ በፍጥነት እየጨመረ ሲሆን አብይ አህመድ ለመንግስት ሰራተኞች ፫ የደሞዝ ጭማሪ አድርጌአለሁ ብሎ ለማስተንፈስ ሞክሮአል፥፥
የአሜሪካው የስለላ ድርጅት አመጽ ሊቀሰቀስ ይችላል ብሎ ባወጣው መረጃ መሰረት የምእራባውያን ተቆዋማት ለተቀጣሪዎቻቸው ጥብቅ የጥንቃቄ መልእክት ልከዋል፥፥
የአዲስ አበባ ሕዝብ የሚበላው ሲያጣ ይነሳል ትላላችሁ?
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23394
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 02 Aug 2024, 14:43
እምሶዬ
አይቀሰቀስም:: ድሮም ቄሮ ነበር ያመጸው.. ቄሮም የሚፈልገውን አግኝቷል:: እና አሁን ማነው እሚያምጸው? ዘራፌዋ? ቅቅቅቅቅቅቅ ፕሊስስስስስስስስ
"እንደ ወያኔ ትቀጠቀጣለህ" ሲል የት ነበርክ እምሶ? ስትነጭ?
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 02 Aug 2024, 15:00
Brother Misraq
ነጮቹ በኮርደር እና የህንፆች ግንባታ ላይ በትሪልዬን ብር እየከሰከሱ ነው። አሁን ደግሞ ተጨማሪ 13 billion ለሱ ሰጥተዋል።
ህዝቡ አቅሙ የት ድረስ እንደሆነ እና ምን ያህል ተነስቶ እንደሚረብሽ ማወቅ ይፈልጋሉ። ህዝቡን እስገድለው ለ10 አመት ተስፋ ማስቆረጥ ይቻላልም ይላሉ። ኬንያ ውስጥም ህዝቡ ተመልሶ ገብቷል። ነገርግን የኢትዮጵያው ጉዳይ የህልውና ትግል እንደሆነም ያውቃሉ። እነሱም ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ያላቸውን ህልም ለማሳካት መግፋት አለባቸው።
ህዝቡ ይነሳል። ከባድ ግርግር ይኖራል ብዬ እገምታለሁ። የግርግሩ ፍፃሜ ግን ለኢትዮጵያ ያልታሰበ ተስፋ ይዞ ይመጣል
Misraq wrote: ↑02 Aug 2024, 13:20
.
.
.
ከባድ የዋጋ ግሽበት በአዲስ አበባ እየታየ ነው፥፥ የጤፍ የበቆሎ የሽሮ እንዲሁም የተለያዩ የቀን ተቀን ሸቀጣ ሸቀጥ ዋጋ በፍጥነት እየጨመረ ሲሆን አብይ አህመድ ለመንግስት ሰራተኞች ፫ የደሞዝ ጭማሪ አድርጌአለሁ ብሎ ለማስተንፈስ ሞክሮአል፥፥
የአሜሪካው የስለላ ድርጅት አመጽ ሊቀሰቀስ ይችላል ብሎ ባወጣው መረጃ መሰረት የምእራባውያን ተቆዋማት ለተቀጣሪዎቻቸው ጥብቅ የጥንቃቄ መልእክት ልከዋል፥፥
የአዲስ አበባ ሕዝብ የሚበላው ሲያጣ ይነሳል ትላላችሁ?
-
Educator
- Member
- Posts: 2370
- Joined: 03 Jun 2021, 00:14
Post
by Educator » 02 Aug 2024, 18:05
Addis Abebe is saying "It could be worse, thank God for sparing us from the worst!"